ከ«ጳጉሜ ፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

350 bytes added ፣ ከ9 ዓመታት በፊት
* [[1931]] - [[ኩሩቭ]] ፖሎኝ በ[[ጀርመን]] [[ሉፍትቫፈ]] (የአየር ኀይል) በቦምብ ተደበደበች።
* [[1934]] - በ[[2ኛ አለማዊ ጦርነት]] የጓደኞች ሃያላት በ[[ማጁንጋ ማዳጋስካር]] ደረሱ።
 
*[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም [[አበበ ቢቂላ]] በ[[ሮማ]] የበጋ [[ኦሊምፒክ]] ውድድር ፵፪ ኪሎ ሜትር ከ፻፺፭ ሜትር ርቀት ጫማ ሳያደርግ በባዶ እግሩ በታሪክ ተሰምቶ በማይታወቅ ሁኔታ የማራቶን አሸናፊና የክብረ ወሰን ባለቤት ሆነ።
 
* [[1966]] - [[ጊኔ-ቢሳው]] ነጻነቱን ከ[[ፖርቱጋል]] አገኘ።
* [[1994]] - ገለልተኛ አገር የሆነ [[ስዊስ]] በመጨረሻ [[የተባበሩት መንግስታት]] አባል ሆነ።
3,107

edits