ከ«ኤንመርካር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ኤንመርካር''' በ[[ሱመር]] (ሳንጋር) ነገስታት ዝርዝር ዘንድ የ[[ኡሩክ]] (ኦሬክ) ከተማ መስራች ነበረ። በዚያ ዝርዝር ጽህፈት 420 (ወይም በሌላ ቅጂ 900) ዓመታት እንደ ነገሰ ይላል። ደግሞ አባቱ የ[[ኡቱ]] ልጅ [[መስኪያጅካሸርመስኪያጝካሸር]] ወደ ባሕር ገብቶ ኤንመርካር መንግስቱን ከ[[ኤአና]] ከተማ እንዳመጣ ይጨምራል።
 
የኤንመርካር ስም በሌላ የሱመር ጽሑፍ ደግሞ ተገኝቷል። «''[[ኤንመርካርና የአራታ ንጉስ]]''» በተባለው ተረት እሱ የኡቱ ልጅ ይባላል። (ኡቱ በሱመር እምነት የ[[ጸሓይ]] አምላክ ነበር።) ይህ ተረት የሰው ልጅ ልሳናት መደባለቁን ይናገራል። ኡሩክን ከመመስረቱ በላይ ታላቅ መስጊድ በ[[ኤሪዱ]]ም እንዳሰራ ይተረታል። ለመሆኑም፣ አራታ እንዲገዛለት የሚለው መልእክት በአፍ መናገር ስለሚከብድ፣ ኤንመርካር ጽሕፈት በሸክላ ጽላት ላይ መጻፍ እንደ ፈጠረ ይላል።