ከ«ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 67፦
 
==ሥነ ጽሑፍ==
[[ስዕል:Qdusge maryam.JPG|thumb|right|ቅዱስጌ ማርያም ቤ/ክርስቲያን - ቡልጋ]]
ፀሐፌ ትዕዛዝ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ ለአማርኛ ቋንቋ ካበረከቷቸው ድርሰቶች
[[ስዕል:Qdusge Maryam2.JPG|thumb|right]]
 
ፀሐፌ ትዕዛዝ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ ከሌሎች ሊቃውንት ጋር በመሆን መጻሕፍተ ሊቃውንትን ከ[[ግዕዝ]] ወደ [[አማርኛ]] ተርጉመዋል፡፡ በ[[1914|፲፱፻፲፬]] ዓ/ም [[ቤተ ሳይዳ]] ይባል የነበረው ጋዜጣ ሲቋቋም ምክትል አዘጋጅ በመሆን፣ ብርሃንና ሰላም]] ጋዜጣና [[ከሣቴ ብርሃን]] ለልብ ጠቢባን ይባል የነበረው መጽሔት ዝግጅት አባል በመሆን አገልግለዋል፡፡ በኋላም የ[[ሰንደቅ ዓላማችን]]ና የ[[አዲስ ዘመን]] ጋዜጣን በኃላፊነት፣ በዲሬክተርነትና በረዳት ሚኒስትርነት እንዲሁም የማስታወቂያ ሚኒስቴር አማካሪ በመሆን ለረጅም ዓመታት አገልግለዋል፡፡
* የወንድ ልጅ ኩራት ስለሀገር መሞት
 
* የዓለም ጠባይ ሐሴትና ብካይ
እኝህ ታላቅ ጋዜጠኛና የሥነ ጽሑፍ ሰው አሥራ ሰባት ያህል መጻሕፍትንና እንዲሁም የተለያዩ መጣጥፎችን አዘጋጅተዋል፡፡ ከሥራዎቻቸውም ውስጥ ''አግአዚ'' የተሰኘው ልብወለድ መጽሐፋቸው ይጠቀሳል፡፡ ፀሐፌ ትዕዛዝ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ ለአማርኛ ቋንቋ ካበረከቷቸው ሌሎች ድርሰቶች
* ከሥራ በኋላ ሥራ ስትፈቱ እንቆቅልሽ ተጫወቱ
 
* ሥነምግባር
* 1. የወንድ ልጅ ኩራት ስለሀገር መሞት
* አምስት መንገደኞች
* 2. የዓለም ጠባይ ሐሴትና ብካይ
የተባሉ ይገኙባቸዋል። ከዚህም ሌላ በተወለዱበት ቡልጋ ውስጥ የቅድስጌ ማርያምን ቤተ ክርስቲያን በግል አሠርተዋል።
* 3. ከሥራ በኋላ ሥራ ስትፈቱ እንቆቅልሽ ተጫወቱ
* 4. ሥነምግባር
* 5. አምስት መንገደኞች
 
የተባሉ ይገኙባቸዋል። ከዚህም ሌላ በተወለዱበት [[ቡልጋ]] ውስጥ የቅድስጌ ማርያምን ቤተ ክርስቲያን በግል አሠርተዋል።
 
== ከድርሰቶቻቸው ==