ከ«አንሻን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ ማስተካከል: sv:Anshan, Persien; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[Imageስዕል:Elam Map.jpg|frame|thumb|right|አንሻን በኤላም ግዛት ውስጥ]]
 
'''አንሻን''' ([[ፋርስኛ]]: انشان ፣ ዘመናዊ '''ታል-ኢ ማልያን''' [[ኢራን]]) በ[[ዛግሮስ ተራሮች]] የተገኘ ({{coor d|29.9|N|52.4|E|}}) ጥንታዊ የ[[ኤላም]] ዋና ከተማ ነበረ።
መስመር፡ 5፦
በ1965 ዓ.ም. ከ[[ሥነ ቅርስ]] ምርመራዎች የተነሣ ሥፍራው ታል-ኢ ማልያን መሆኑ ታወቀ<ref>Reiner, Erica (1973 እ.ኤ.አ.) «The Location of Anšan», ''Revue d'Assyriologie'' 67, pp. 57-62፤ Majidzadeh (1976)፣ Hansman (1985)</ref>። ከዚያው አመት አስቀድሞ ቦታው ከዚያ ወደ ምዕራብ በመካከለኛ ዛግሮስ ሰንሰለት እንደ ነበር ይገመት ነበር<ref>Gordon (1967) p. 72 note 9፤ Mallowan (1969) p. 256፣ (1985) p. 401, note 1</ref>።
 
ይህ ኤላማዊ ከተማ እጅግ ጥንታዊ መሆኑ አይጠራጠርም፤ በጥንታዊው [[ሱመርኛ]] [[አፈ ታሪክ]] ''[[ኤንመርካርና የአራታ ንጉሥ]]'' መሠረት ከ[[ኡሩክ]] ወደ [[አራታ]] በሚወስድ መንገድ ላይ ይገኝ ነበር፤ ይህም መጻፍ የተለማበት ዘመን ያሕል እንደ ነበር ይባላል። በአንዳንድ ዘመን አንሻን ከሌሎች ትልልቅ የኤላም ከተሞች ጋራ ሲወዳደር የብዙ ኤላማዊ ስርወ መንግሥታት ምንጭ ሆነ።
 
የ[[አካድ]] ንጉሥ [[ማኒሽቱሹ]] አንሻንን እንዳሸነፈ ብሎ አስመዘገበ። በተከታዮቹ ሥር ግን የአካድ መንግስት በደከመበት ወራት፣ የ[[ሱሳ]] ኗሪው አገረ ገዥ [[ኩቲክ-ኢንሹሺናክ]] እሱም የ[[አዋን ሥርወ መንግሥት]] ተወላጅ ነጻነቱን ከአካድ አዋጀና አንሻንን ማረከ። (አንዳንድ ሊቃውንት ደግሞ 'አዋን'ና 'አንሻን' አንድ ከተማ እንደ ነበር የሚል ግምት አቅርቧል።) ከዚህ ቀጥሎ የ[[ላጋሽ]] ንጉሥ [[ጉዴኣ]] አንሻንን እንዳሸነፈ የሚል መዝገብ ቀረጸ። የኋለኛ [[ኡር]] ነገሥታት [[ሹልጊ]]ና [[ሹ-ሲን]] ደግሞ በአንሻን ላይ የራሳቸው አገረ ገዦች እንደነበሯቸው በጽላት ላይ ተጽፎ ይገኛል። ሆኖም የነሱ ተከታይ [[ኢቢ-ሲን]] በዘመኑ በሙሉ አመጽ በአንሻን ለመስበር ይታገል ነበር፤ በመጨረሻም ኤላማውያን በ2012 ዓክልበ. ገዳማ ዑርን በዝብዘው የ[[ናና]] ጣኦትና ኢቢ-ሲንም እራሱ እስከ አንሻን ድረስ ተማረኩ<ref>[http://books.google.com/books?id=vRR8dfI7j_kC&pg=PA26&dq=anshan+gudea&client=firefox-a&sig=NTnmMcQGoDRutrXVJ5rTgvb4Z-g#PPA26,M1 ''Cambridge History of Iran'' p. 26-27]</ref>።
መስመር፡ 11፦
ከ15ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. ጀምሮ የኤላም ነገሥታት በሱሳ «የአንሻንና የሱሳ ንጉሥ» የሚል ማዕረግ የጠቅማቸው ነበር። በ[[አካድኛ]] መዝገቦች ግን እነዚህ ስሞች ተገልብጠው «የሱሳና የአንሻን ንጉሥ» ተብሎ ይጻፋል<ref>[http://books.google.com/books?id=a0IF9IdkdYEC&pg=PA15&dq=%22king+of+anshan+and+susa%22&client=firefox-a&sig=N9BLJzdReAkFF3hctVQxe3X-OA8 ''Birth of the Persian Empire'']</ref>። በመካከለኛ ኤላማዊ ዘመን አንሻንና ሱሳ በአንድ ግዛት እንደ ተወሐዱ ይመስላል። ይህም ስያሜ የወሰደው መጨረሻው ኤላማዊ ንጉሥ 2ኛ ሹትሩክ-ናሑንተ (700 ዓክልበ. ያሕል የነገሠ) ነበረ<ref>[http://books.google.com/books?id=BBbyr932QdYC&pg=PA31&dq=%22king+of+anshan+and+susa%22&client=firefox-a&sig=cNiNT4YtOB3Bo2tXQoWiWNptROU#PPA9,M1 ''Cambridge History of Iran'']</ref>።
 
== የአሐይመኒድ ፋርስ እምብርት ==
በ650 ዓክልበ. ገደማ አንሻን በ[[ፋርስ]] ነገድ አለቃ [[ተይስፐስ]] ተይዞ ከዚያ እሱ «የአንዛን ንጉሥ» ተባለ። በሚከተለው መቶ አመት የኤልማውያን መንግሥት ሲደከም፣ አንሻን ጥቃቅን አገር ነበር፤ ከ550 ዓክልበ. ገደማ የፋርሳውያን [[አሐይመኒድ ሥርወ መንግሥት]] ከአንሻን ተነሥቶ የፋርስ መንግሥት ያስፋፉ ጀመር።
 
== የግርጌ ነጥቦች ==
<references/>
 
== ዋቢ መጻሕፍት ==
* [http://books.google.com/books?id=awQC2_OOgIQC&printsec=frontcover&dq=anshan+elam&client=firefox-a&source=gbs_summary_r&cad=0 ''Excavations at Anshan (Tal-E Malyan): The Middle Elamite Period''] ከElizabeth Carter፣ Ken Deaver [[1996 እ.ኤ.አ.]]
* [http://books.google.com/books?id=mc4cfzkRVj4C&printsec=frontcover&client=firefox-a&source=gbs_summary_r&cad=0 ''The Archaeology of Elam: Formation and Transformation of an Ancient Iranian State''] ከD. T. Potts, [[1999 እ.ኤ.አ.]]
 
[[መደብ:የቀድሞ ከተሞች]]
መስመር፡ 40፦
[[sh:Anšan (Perzija)]]
[[simple:Anshan]]
[[sv:Anshan, (Persien)]]
[[zh:安善]]