ከ«ጊዮርጊስ አህዮቹን ይዞ የወረደ ጊዜ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

no edit summary
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ሴትዮዋ በእንስራ ውሃ ተሸክማ ቁልቁለት ትወርድ ነበርና ቁልቁለቱ በጣም ቁልቁል ከመሆኑ የተነሳ ዘጭ ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
(69) ሴትዮዋ በእንስራ ውሃ ተሸክማ ቁልቁለት ትወርድ ነበርና ቁልቁለቱ በጣም ቁልቁል ከመሆኑ የተነሳ ዘጭ ዘጭ ዘጭ እያለች በፍጥነት እንድትወርድ ያስገድዳታል። በዚህ ጊዜ ፈሷ ያመልጣትና ዛጥ ዛጥ... ዛጥ... ታደርገዋለች፤ ድምጿን ክፍ አድርጋ "አንተ ጊዮርጊስ አሁንስ እንደ አህዮቹ ልታደርገኝ ነው" አለች። "እህህ ..." እያለ ጉሮሮውን የሚጠራርግ ሰው ድምጽ ሰምታ ዘወር ስትል አለቃን አየችና "ውይ! አለቃ መቼ መጡ?" አለቻቸው። እሳቸውም "ጊዮርጊስ አህዮቹን ይዞ የወረደ ጊዜ" ብለው መለሱላት።
15

edits