ከ«ነሐሴ ፴» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''[[ነሐሴ 30|ነሐሴ ፴]]'''
'''ነሐሴ 30 ቀን''': አስተማሮች ቀን በ[[ሕንደኬ]] (የ[[ራዳክሪሽናን]] ልደት)...
በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፫፻፷ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ[[ሉቃስ]] ፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ [[ዮሐንስ]] ፣ [[ማቴዎስ]] እና [[ማርቆስ]] ደግሞ ፭ ዕለታት ይቀራሉ።
 
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
* [[፲፮፻፶፰]] ዓ/ም ለሦስት ቀን እና ሦስት ሌሊት የጋየው የ[[ሎንዶን]] “ታላቁ ቃጠሎ” በከተማዋ ፲ ሺህ ሕንጻዎችን ካወደመ በኋላ አቆመ።
* [[402]] - [[ሮማ]] በ[[ቪዚጎቶች]] ተዘረፈች።
* [[፲፯፻፺፪]] ዓ/ም የ[[ፈረንሳይ]] [[ንጉሠ ነገሥት]] [[ናፖሌዎን]] የ[[ማልታ]]ን ደሴት በጦር ኃይል ግዴታ ለ[[ብሪታንያ|ታላቋ ብሪታንያ]] ለቀቀ።
* [[1641]] - በ[[ኢጣልያ]] [[ካስትሮ]] የሚባል ከተማ በ[[ሮማ ፓፓ]] ላይ አመጽ አድርጎ፡ የፓፓ ኃያላት አጠፉት።
* [[፲፱፻፶፪]] ዓ/ም ግጥመ ጠቢቡ [[ሌዎፖልድ ሴዳር ሴንግሆር]] በ[[ሴኔጋል]] የመጀመሪያ ፕሬዚደንት ሆእው ተመረጡ።
* [[1658]] - በ[[ለንደን]][[ እንግሊዝ]] 10 ሺህ ሕንጻዎችን ያጠፋ ታላቅ እሳት ጀመረ።
* [[፲፱፻፶፪]] ዓ/ም ቦክሰኛው [[ሞሀመድ አሊ]] (የቀድሞው [[ካሲየስ ክሌይ]]) በ[[ሮማ]]ው የበጋ [[ኦሊምፒክ]] ውድድር በመለስተኛ ክብደት ወርቅ ተሸለመ።
* [[1775]] - የ[[አሜሪካ]] ነጻነት አብዮት ከ[[እንግሊዝ]] በ[[ፓሪስ ውል]] ተጨረሰ።
* [[፲፱፻፷፬]] ዓ/ም [[ሙኒክ]] ላይ በተካሄደው የበጋ [[ኦሊምፒክ]] ውድድር ላይ “ጥቁር መስከረም” ("Black September") የተባለ የ[[ፍልስጥኤም]] ሽብርተኛ ቡድን የ[[እስራኤል]]ን ተወዳዳሪዎችና አሰልጣኞች በአፈና ከያዘ በኋላ አሥራ አንዱን ገደላቸው።
* [[1790]] - የአንድ ሳምንት ባሕር ውግያ በእንግሊዝና በ[[እስፓንያ]] መካከል ከ[[ቤሊዝ]] አጠገብ ጀመረ።
 
* [[1862]] - [[3ኛ ናፖሊዎን]] ተማርኮ [[ፈረንሳይ]] [[ሪፑብሊክ]] አወጀ።
=ልደት=
* [[1878]] - ከ30 አመት ትግል በኋላ፣ የ[[አፓቺ]] አለቃ [[ጀሮኒሞ]] በ[[አሪዞና]] እጁን ሰጠ።
 
* [[1897]] - [[ጃፓን]] በ[[ሩሲያ]] አሸንፎ በ[[ፖርትስመስ]][[ኒው ሃምፕሽር]] ውል ተፈራረሙ።
 
* [[1964]] - የ[[ፍልስጤም]] ተዋጊዎች በ[[ሙንሽን]][[ ጀርመን]] በተካሄደው የበጋ[[ኦሊምፒክ]]ውድድር 11 የ[[እስራኤል]] ተወዳዳሪዎችን ገደሉ።
=ዕለተ ሞት=
 
==ዋቢ ምንጮች==
 
*(እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/September_5
 
 
 
 
{{ወራት}}
 
[[Categoryመደብ:ዕለታት]]