ከ«ንጥረ ነገር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
==ንጥረ ነገር በታሪክ ==
'''ንጥረ-ነገር''' (elements) በግእዝ በ[[ግእዝ]] የሚታወቅ ክስተት ነው፡፡ ``ነው። «ፎር ኤሌሜንት`»` በግእዝ አራቱ ባሕር ያትባሕርያት ይባላል ። ይህ ዕውቀት በጥንቱ ዘመን ተንሰራፍቶ የነበረ ሲሆን አብዛኞች ከ[[ባቢሎን|ባቢሎኒያኑ]] [[ኤኑማ ኤሊኒስ]] (ከክርስቶስ ልደት በፊት በ18-16ኛው ክፍለ ዘመን መካከል የተጻፈ) ጽሁፍ እንደተነሳ ያምናሉ። በዚህ ጽሁፍ መሰረት የሁሉ ነገር መሰረቶች ፡- ባህር፣ ሰማይ፣ መሬትና ነፋስ ናቸው። ለዚህ ሌላ አምራጭ ያለው ፤ስረ፤ ስረ-መሰረት ስረ-ምንጭ፡ የሚለው ቃል ነው ። ነገር ግን በዘምናትበዘመናት ሂደት ይህ እውቀት እየተሻሻለ መጥቶ በኋላ ላይ አራቱ የተፈጥሮ ስረ መሰርት፦ እሳት ዉሃእሳት፣ መሬትዉሃ፣ መሬት፣ አየር ናቸው ተባለ። ይህ በግዕዙ ሰፍሮ የሚገኝ ዕውቀት ነው።
 
== ስለ ንጥረ ነገር ትርጓሜ ==
አንድ ቁስ ነገርን አካሉን የገነቡት የመሰረት ድንጋዮች። መሰረቱን ያቀናበሩት ነገሮች። መስራች ነገሮች። ጡብ ለቤት አንደኛው መስራች ነገር ነው። የሚገነቡት ነገሮች። አፈጣጠር። ንጥረ መሰረት፡፡ወይምመሰረት፣ ወይም ንጥሬት። መሠርዮት፡ ያፈጣጠር ፎርም፡ ያፈጣጠር ይዘቱ።
የመሰረት አንጃው። የተሰራበት ቅመማ-ቅመሙ። አካላዊ ክፍል። የተቀናበረበት ነገር።
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}
 
[[መደብ:ንጥረ ነገሮች|*]]