ከ«ንጥረ ነገር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
==ንጥረ ነገር በታሪክ ==
elements ንጥረ-ነገር ፡ በግ እዝ የሚታወቅ ክስተት ነው፡ ግን ዉስን ለሆኑ ነገር ብቻ ነው ይጠቀሙበት የነበረው።`` ፎር ኤሌሜንት`` በግእዝ አራቱ ባሕር ያት ይባላል ። ግን እርግጠኛ አይደለሁም ፡፡ንጥረ-ነገር የሚለው ግንዛቤ ውይም ጥሪ
'''ንጥረ-ነገር''' (elements) ፡ በግእዝ የሚታወቅ ክስተት ነው፡፡ `` ፎር ኤሌሜንት`` በግእዝ አራቱ ባሕር ያት ይባላል ። ይህ ዕውቀት በጥንቱ ዘመን ተንሰራፍቶ የነበረ ሲሆን አብዛኞች ከ[[ባቢሎን|ባቢሎኒያኑ]] [[ኤኑማ ኤሊኒስ]] (ከክርስቶስ ልደት በፊት በ18-16ኛው ክፍለ ዘመን መካከል የተጻፈ) ጽሁፍ እንደተነሳ ያምናሉ። በዚህ ጽሁፍ መሰረት የሁሉ ነገር መሰረቶች ፡- ባህር፣ ሰማይ፣ መሬትና ነፋስ ናቸው። ለዚህ ሌላ አምራጭ ያለው ፤ስረ-መሰረት ስረ-ምንጭ፡ የሚለው ቃል ነው ። ነገር ግን በዘምናት ሂደት ይህ እውቀት እየተሻሻለ መጥቶ በኋላ ላይ አራቱ የተፈጥሮ ስረ መሰርት፦ እሳት ዉሃ መሬት አየር ናቸው ተባለ። ይህ በግዕዙ ሰፍሮ የሚገኝ ዕውቀት ነው።
ስያሜ ዉይይት የሚያስፈልገው ጉዳይ ነው። ለዚህ ሌላ አምራጭ ያለው ፤ስረ-መሰረት ስረ-ምንጭ፡ የሚለው ቃል ነው ።ላቲኑ elementar ከሚለው ነው elementን ያመነጨው። አራቱ የተፈጥሮ ስረ መሰርት እሳት ዉሃ መሬት አየር ናቸው።ኤሌመንት ለሚለው ቃል ዓማራጭ ማብራርያ እነሆ፡፡
== ስለ ንጥረ ነገር ትርጓሜ ==
አንድ ቁስ ነገርን አካሉን የገነቡት የመሰረት ድንጋዮች። መሰረቱን ያቀናበሩት ነገሮች። መስራች ነገሮች። ጡብ ለቤት አንደኛው መስራች ነገር ነው። የሚገነቡት ነገሮች። አፈጣጠር። ንጥረ መሰረት፡፡ወይም ንጥሬት። መሠርዮት፡ ያፈጣጠር ፎርም፡ ያፈጣጠር ይዘቱ።
የመሰረት አንጃው። የተሰራበት ቅመማ-ቅመሙ። አካላዊ ክፍል። የተቀናበረበት ነገር።