ከ«ነሐሴ ፳፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''[[ነሐሴ 27|ነሐሴ ቀን፳፯]]''': ብሔራዊ በዓል በ[[ቬትናም]]...
በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፫፻፶፯ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ[[ሉቃስ]] ፱ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ [[ማርቆስ]] እና [[ዮሐንስ]] ደግሞ ፰ ዕለታት ይቀራሉ።
 
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
[[1658|፲፮፻፶፰]] ዓ/ም ለሦስት ቀናት የጋየውና አስር ሺህ ሕንጻዎችን ያወደመው የ[[ሎንዶን]] ትልቁ እሳት ተነሳ።
* [[1865]] - በአባታቸው በ[[ምፓንዴ]] መሞት [[ከትሿዮ]] የ[[ዙሉ]] ንጉስ ሆኑ።
 
[[1744|፲፯፻፵፬]] ዓ/ም የምዕራብ [[አውሮፓ]] አገራት ዘመን አቆጣጠራቸውን በለወጡ በሁለት መቶ ዓመታቸው፣ [[ብሪታንያ]] የ[[ጎርጎራዊ ዘመን አቆጣጠር]]ን ተቀበለች።
[[Category:ዕለታት]]
 
[[1937|፲፱፻፴፯]] ዓ/ም በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ፍጻሜ [[ጃፓን]] በተሸናፊነቷ እጇን ሰጠች።
 
[[1938|፲፱፻፴፰]] ዓ/ም ነጻነትን አስከትሎ በ[[ጃዋህራል ኔህሩ]] ምክትል ፕሬዚደንትነት የሚመራ የ[[ህንድ]] ጊዜያዊ መንግሥት ተመሠረተ።
 
[[1990|፲፱፻፺]] ዓ/ም የ[[ርዋንዳ]]ን ፍጅት አስከትሎ [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] ያቋቋመው የወንጀለኛ ፍርድ ቤት ጃን ፖል አካዬሱ የተባለውን የቀድሞ ከንቲባ ላይ ፍርዱን የወንጀለኛነት ፍርድ ፈረደበት።
 
 
=ልደት=
[[1916|፲፱፻፲፮]] ዓ/ም የ[[ኬንያ]] ሁለተኛው ፕሬዚደንት [[ዳንኤል አራፕ ሞይ]]
 
=ዕለተ ሞት=
[[1532|፲፭፻፴፪]] ዓ/ም መቶ ሰማንያ ስድስተኛው የ[[ኢትዮጵያ]] [[ንጉሠ ነገሥት]] [[ልብነ ድንግል|ዓፄ ልብነ ድንግል]] (ስመ መንግሥት፡ ወናግ ሰገድ)
 
[[1929|፲፱፻፳፱]] ዓ/ም ዘመናዊውን የ[[ኦሊምፒክ]] ውድድር የመሠረቱት የ[[ፈረንሳይ]] ዜጋ ባሮን [[ፒዬር ደ ኩበርታ]] በሰባ አራት ዓመታቸው አረፉ።
 
[[1961|፲፱፻፷፩]] ዓ/ም የ[[ቪዬትናም]] ፕሬዚደንት የነበሩት [[ሆ ቺ ሚን]]
 
[[1993|፲፱፻፺፫]] ዓ/ም በቀዶ ጥገና ጥበብ የመጀመሪያውን የሰው ልብ የቀየሩት የ[[ደቡብ አፍሪቃ]]ው ዶክቶር [[ክርስቲያን ባርናርድ]] አረፉ።
 
==ዋቢ ምንጮች==
 
*(እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/September_2
 
 
 
 
 
 
[[Categoryመደብ:ዕለታት]]