ከ«ነሐሴ ፳» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''[[ነሐሴ 20|ነሐሴ ፳]]'''
'''ነሐሴ 20 ቀን''': ዓመት በአል በ[[ናሚቢያ]]፤ የሱልጣን ልደት በዓል በ[[ዛንዚባር]]...
በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፫፻፶ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ [[ዮሐንስ]] ፲፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ [[ማርቆስ]] እና [[ሉቃስ]] ደግሞ ፲፭ ዕለታት ይቀራሉ።
 
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
*[[1822]] - [[ቤልጅክ]] በ[[ኔዘርላንድ]] ላይ አመጸ።
*[[1912]] - ሴቶች በ[[አሜሪካ ዩናይትድ እስቴት]] የምርጫ መብት አገኙ።
*[[1978]] - በመርዝ ጋዝ አደጋ በ[[ካሜሩን]] 1700 ሰዎች ሞቱ።
*[[1989]] - በ[[እስላም]] ታጣቂዎች በ[[አልጄሪያ]] በተገረገ እልቂት 60-100 ሰዎች ተገደሉ።
*[[1994]] - [[የምድር ጉባኤ ስብሰባ]] በ[[ጆሃነስበርግ]] [[ደቡብ አፍሪቃ]] ጀመረ።
 
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
[[Category:ዕለታት]]
 
[[1912|፲፱፻፲፪]] በ[[አሜሪካ]] የሴቶችን የምርጫ መብት የሚያስተማምነውና የሚያረጋግጠው የአገሪቱ ሕገ መንግሥት አሥራ ዘጠነኛው ማስተካከያ ተፈረመ። አገኙ።
 
[[1958|፲፱፻፶፰]] ዓ/ም የ[[ናሚቢያ]] የነጻነት ትግል ኦሙጉሉግዎምባሺ በሚባለው ሥፍራ ላይ ተጀመረ። ይሄ ትግል “የ[[ደቡብ አፍሪቃ]] የድንበር ጦርነት በመባልም የሚታወቅ ሲሆን፣ ብሔራዊ የ ደቡብ ምዕራብ አፍሪቃ ሕዝባዊ ድርድር (እንግሊዝኛ፡ S.W.A.P.O) ከ[[አፓርታይድ]] የደቡብ አፍሪቃ መንግሥት ቅኝነት ለመላቀቅ የተካሄደ ፍልሚያ ነው።.
 
[[1970|፲፱፻፸]] ዓ/ም [[ቀዳማዊ ዮሐንስ ወጳውሎስ]] የ[[ሮማ]] [[ካቶሊክ]] [[ቤተ ክርስቲያን]] [[ሊቀ ጳጳስ]] ሆነው ተመረጡ።
 
*[[1978|፲፱፻፸፰]] -ዓ/ም በመርዝ ጋዝ አደጋ በ[[ካሜሩን]] 1700ሺህ ፯፻ ሰዎች ሞቱ።
 
*[[1989|፲፱፻፹፱]] -ዓ/ም በ[[እስላም]] ታጣቂዎች በ[[አልጄሪያ]] በተገረገበተደረገ እልቂትዕልቂት 60-100ከስልሳ እስከ መቶ ሰዎች ተገደሉ።
 
*[[1994|፲፱፻፺፬]] -ዓ/ም [[የምድር ጉባኤጉባዔ ስብሰባ]] በ[[ጆሃነስበርግጆሃንስበርግ]] [[ደቡብ አፍሪቃ]] ጀመረ።ተከፈተ።
 
=ልደት=
 
=ዕለተ ሞት=
 
 
 
==ዋቢ ምንጮች==
 
*(እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/August_26
 
 
 
 
 
[[Categoryመደብ:ዕለታት]]