ከ«ጾመ ፍልሰታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ጾመ ፍልሰታ ''' ከዋርካ የተወሰደ፦ <ፍልሰታ > የሚለው ቃል የሚገልጸው ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለቆ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 19፦
ንጉስ [[ሰሎሞን]]ም በ[[መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን]] ምዕራፍ ፪ ቁጥር ፲ ላይ "ውዴ እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፤ ወዳጄ ሆይ ተነሽ: ውበቴ ሆይ ነይ" ብሏል:: እዚህ ላይ "ወዳጄ ...ዉበቴ " የተባለች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት ::
ክቡር ዳዊት መዝሙር ፵፬ ቁጥር ፱ ላይ "በወርቅ ልብስ ተጎናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች" እንደሚል ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለም ቤዛነቱን ከፈጸመ በኋላ ወደ ቀደመ ክብሩ እንዳረገ እመቤታችን ቅድስት ድንገል ማርያምም በቀኙ ትቀመጥ ዘንድ " ተነሽ ነይ" አላት :: እንግዲህ ይህንና የመሰለዉን ሁሉ ይዘን የእናታችንን እረፍቷን ትንሳኤዋን እንዘክራለን እንመሰክራለንም::
 
==ዋቢ ምንጮች==