ከ«ሎዥባን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
ጥ የ89.150.70.13ን ለውጦች ወደ AmaraBot እትም መለሰ። |
||
መስመር፡ 1፦
አላማቸው ስዋሰዉ በሰዎችም ሆነ በ[[ኮምፕዩተር]] በቀላል የሚታወቅ የ"ትክክለኛ አስተሣሠብ ቋንቋ" ለመፍጠር ነበር። ሌሎች ሰው ሰራሽ ቋንቋዎች ለምሳሌ [[ኤስፔራንቶ]] የተፈጠሩ በተለይ ከ[[አውሮጳ]] ቋንቋዎች ቃላት በመልቀም ነበር። ሆኖም ሎዥባን "ባሕላዊ ገለልተኝነት" ለማሳየት ሙከራ እያደረገ ነው። ነገር ግን ሎዥባን ከአሥር በላይ የተማሩት ሰዎች ገና ስለሌለው እስካሁን ከድረገጽ በቀር ምንም የተደረጀ [[ሥነ ጽሑፍ]] የለውም።
|