ከ«ሎዥባን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ ማስወገድ: zh-yue:邏輯語
No edit summary
መስመር፡ 1፦
ደት ስተተደ መድ ሎርት !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ብን ችህስ ቭህድብ ግጅድሀቭ ግጂድ መግጆአፍድ ብቭስድጅንብንብችን ድቭልፍ ንፍን ብፍድቭ ጅህድፍ ድጅ ንብጂድፍን ብን ድብፍድህንቭ ንፍን ቭሽን ብስክቭሁይስህብግድቭምስፍብ ድ ቭድስፍስፍ ቭ ፍድስብፍህግ፣ህክ]'''ሎዥባን''' ('''lojban''') በ[[1987 እ.ኤ.አ.]] የተፈጠረ አንድ [[ሰው ሠራሽ ቋንቋ]] ነው። ቋንቋው የተፈጠረ በLogical Languages Group (LLG, "ትክክለኛ አሰተሳሰብ ያለው ቋንቋ ቡድን") በሚባል የ[[ዋሺንግተን ዲሲ]] ተቋም ነው። LLG በ[[1955 እ.ኤ.አ.]] መጀመርያ የፈጠረ ቋንቋ "[[ሎግላን]]" ተባለ። ሎዥባንም ከሎግላን 'ተሻሽሎ የወጣ ቋንቋ' ይባላል። የሎዥባን ስም የተወሰደ ከ'ሎግዢ' (ትክክለኛ አስተሳሰብ) እና 'ባንጉ' (ቋንቋ) ነው።
 
አላማቸው ስዋሰዉ በሰዎችም ሆነ በ[[ኮምፕዩተር]] በቀላል የሚታወቅ የ"ትክክለኛ አስተሣሠብ ቋንቋ" ለመፍጠር ነበር። ሌሎች ሰው ሰራሽ ቋንቋዎች ለምሳሌ [[ኤስፔራንቶ]] የተፈጠሩ በተለይ ከ[[አውሮጳ]] ቋንቋዎች ቃላት በመልቀም ነበር። ሆኖም ሎዥባን "ባሕላዊ ገለልተኝነት" ለማሳየት ሙከራ እያደረገ ነው። ነገር ግን ሎዥባን ከአሥር በላይ የተማሩት ሰዎች ገና ስለሌለው እስካሁን ከድረገጽ በቀር ምንም የተደረጀ [[ሥነ ጽሑፍ]] የለውም።