ከ«ሙሴ ቀስተኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 13፦
‘የባሕላዊ ቅርስ ሽግግር’ በካዛንችስ፣ አዲስ አበባ የታሪካዊ ቤት አርዕያዊ ጥገና’ (እንግሊዝኛ “Cultural Heritage Promotion” An exemplary restoration of a historic building in Kasainchis, Addis Abeba, Ethiopia (Addis Abeba November 2005) በሚል ዕትም ላይ በሠፊው፤- በአድዋ ጦርነት ተማርከው ወደ አዲስ አበባ የመጡት የጣልያን ወጥቶ አደሮች አብዛኞቹ በግንባታ እና የመንገድ ሥራ መስክ ተሰማርተው እንደነበር ይገልጽና ሙሴ ቀስተኛም ከነዚህ አንዱ እንደነበር ያረጋግጥልናል።
 
ይኼው ዕትም ሙሴ ቀስተኛ የ[[ቅዱስ ጊዮርጊስ|ገነተ ጽጌ መናገሻ ቅዱስ ጊዮርጊስ]] ቤተ ክርስቲያንን ዕቅድ የነደፈው መሐንዲስ እንደነበረ እና በ[[1930|፲፱፻፴]] ዓ/ም የታተመው “በምሥራቅ አፍሪቃ የጣልያን ግዛት” መምሪያ (ጣልያንኛ፣ guida del’Africa Orientale Italiana, Milano, Consociazione Turistica Italiana, 1938) ሕንጻውን በማሞገስ እንደተነተነው አስቀምጦታል።<ref> “Cultural Heritage Promotion” An exemplary restoration of a historic building in Kasainchis, Addis Abeba, Ethiopia (Addis Abeba November 2005) p12</ref>
 
==የፋሽሽት ወረራ ዘመን==