ከ«ሙሴ ቀስተኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ሙሴ ቀስተኛ (ጣልያንኛ፡ Sebastiano Castagna) ይሄ ሰው በአድዋ ጦርነት ኢትዮጵያን የጣልያን መንግሥት አ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሙሴ ቀስተኛ (ጣልያንኛ፡ Sebastiano Castagna)''' ይሄ ሰው በ[[አድዋ ጦርነት]] ኢትዮጵያን የ[[ጣልያን]] መንግሥት አገራችንን በቅኝ ግዛትነት ለመግዛት ከገቡት ወታደሮች አንዱ ሲሆን፣ ለወረራ የመጣው የጠላት ኃይል በ[[ዳግማዊ ምኒልክ|ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ]] እና በሠራዊታቸው ቆራጥነት አድዋ ላይ ድል ሲሆን ተማርኮ የቀረ ኢጣልያዊ ሰው ነው።
ሙሴ ቀስተኛ (ጣልያንኛ፡ Sebastiano Castagna)
ይሄ ሰው በ[[አድዋ ጦርነት]] ኢትዮጵያን የ[[ጣልያን]] መንግሥት አገራችንን በቅኝ ግዛትነት ለመግዛት ከገቡት ወታደሮች አንዱ ሲሆን፣ ለወረራ የመጣው የጠላት ኃይል በ[[ዳግማዊ ምኒልክ|ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ]] እና በሠራዊታቸው ቆራጥነት አድዋ ላይ ድል ሲሆን ተማርኮ የቀረ ኢጣልያዊ ሰው ነው።
 
ሙሴ ቀስተኛ (ሴባስቲያኖ ካስታኛ) በ[[1860|፲፰፻፷]] ዓ/ም በ [[ሲሲሊ]] ደሴት አይዶኔ በሚባል ሥፍራ ተወለደ። በእርግጠኛነት እንዴት እና ለምን የ[[ጣልያን]]ን የጦር ሠራዊት እንደተቆራኘ መቼ፣ ከማን ሠራዊት ጋር፣ የትኛው ወደብ ላይ ኢትዮጵያ ላይ ለመዝመት እንደመጣ ባይታወቅም፤ በ[[ዳግማዊ ምኒልክ|ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ]] ዘመን ኢትዮጵያን የቅኝ ግዛት ለማድረግ ከመጣው የጣልያን ጦር ጋር በወጥቶ አደርነት መጥቶ፣ [[አድዋ]] ላይ ድሉ የ[[ኢትዮጵያ]] ሲሆን ሙሴ ቀስተኛ በምርኮኛነት እዚያው ከቀሩት የጣልያን ወጥቶ አደሮች አንዱ እንደሆነ በታሪክ ተመዝግቧል።