ከ«ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 35፦
== በሥልጣን ዘመን ==
 
በ[[1934|፲፱፻፴፬]] - ፴፭ ዓ/ም የ”አንግሎ-ኢትዮጵያ ስምምነት” (እንግሊዝኛ Anglo-Ethiopian agreements of 1941-42) ድርድር ወሳኝና ቁልፍ የሆነ ሚና ተጫውተዋል። በተለይም በጊዜው [[ኦጋዴን]]ን በእንግሊዝ መንግሥት ሥር ለማስተዳደር የሚካሄደውን ሴራ በመቃወም ያደረጉት ትግል በአንዳንድ የብሪታንያ ባለ ሥልጣናት አመለካከት እሳቸውን ያለአግባብ ‘ጸረ-ብሪታንያ’ እንዳስባላቸው ትልቁ የኢትዮጵያ ታሪክ ምሑር ሪቻርድ ፓንክኸርስት ገልጾታል። ይሄንን በተመለከተ እሳቸው “እኔ ለኢትዮጵያ የቆምኩ እንጂ ጸረ ማንም አይደለሁም።” ብለዋል።
በ [[1935|፲፱፻፴፭]] ዓ/ም የንጉሠ ነገሥቱን መንግሥት በአውራጃዎቹና በጠቅላይ ግዛቶቹ ላይ ‘ለማጠንከር’ በወሰዱት እርምጃ የአገር ግዛት ሚኒስቴርነትን ሥልጣን ከጽሕፈት ሚኒስቴር ጋር በመለጠቅ ያዙ። ይሔ ሚኒስቴር በአገሪቱ አጠቃላይ የጸጥታን ጉዳይ የሚቆጣጠርም ስለነበር ፀሐፌ ትዕዛዝን የበለጠ አስከባሪና ተፈሪነትን አስገኝቶላቸዋል። ሆኖም የአገር ግዛት ሚኒስቴርን በ[[1941|፲፱፻፵፩]] ዓ/ም ለቀው የፍትሕ ሚኒስቴርነትን ያዙ። የራሳቸውን ባለሟሎችም በየሚኒስትሩና በየ መንግሥት መሥሪያ ቦታዎች አሠማሩ።
መስመር፡ 41፦
የ [[1948|፲፱፻፵፰]] ዓመተ ምሕረቱን የ[[ሕገ መንግሥት]] ረቂቅ ከሦስት አሜሪካውያን እና ከጊዜው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር [[አክሊሉ ሀብተ-ወልድ]] ጋር አዘጋጅተዋል።
 
በንጉሠ ነገሥቱ የሳቸው ልዩ እና አቻ የሌለው ተሰሚነት እንዲሁም የያዙት ቆራጣዊ ሥልጣን የሚያስፈራቸውና የሚያሳስባቸው መሳፍንት፣ መኳንንትና ባለ ሥልጣኖች ቁጥር እያደር እይጨመረ መምጣቱ አልቀረም። ለጊዜው በንጉሠ ነገሥቱ አመለካከት (እንደዚህ የተጠላ ባለ ሥልጣን በንጉሠ ነገሥቱ ላይ ለማመጽ አይፈልግም እንዲያውም ጥላቻን ከንጉሠ ነገሥቱ ላይ ይመክታል) እና ግምገማ የዚህ ዓይነት ጥላቻ ፀሐፌ ትዕዛዝን እስከነአካቴው ጠቀመቸው እንጂ አልጎዳቸውም።
 
 
== ግዞት ==