ከ«ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ፀሐፌ ትዕዛዝ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ''' (፲፰፻፺፫ ዓ/ም - ፲፺፻፷፰ ዓ/ም) በ[[ቀዳማ...»
 
መስመር፡ 65፦
ፀሐፌ ትዕዛዝ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ ለአማርኛ ቋንቋ ካበረከቷቸው ድርሰቶች
 
1. * የወንድ ልጅ ኩራት ስለሀገር መሞት
2. * የዓለም ጠባይ ሐሴትና ብካይ
3. * ከሥራ በኋላ ሥራ ስትፈቱ እንቆቅልሽ ተጫወቱ
4. * ሥነምግባር
5. * አምስት መንገዶች
የተባሉ ይገኙባቸዋል። ከዚህም ሌላ በተወለዱበት ቡልጋ ውስጥ የቅድስጌ ማርያምን ቤተ ክርስቲያን በግል አሠርተዋል።
 
 
== ከድርሰቶቻቸው ==
 
 
ከአምስት መንገዶች ([[1954|፲፱፻፶፬]] ዓ/ም)
Line 104 ⟶ 102:
- ሥጋ በመንፈስ እየተንቀሳቀሰ፣ መንፈስ በሥጋ እየተዳበሰ ግዙፍነትንና ረቂቅነትን ለመግለጽ፣ መንፈስ ወደ መንፈሳዊነት፣ ሥጋም ወደ ሥጋዊነት እያዘነበለ፣ በአንድ ሰው አካል ሁለት ኃይል ሲሠራ ይኖራል፡፡
(ብላታ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ፣ 1935)
 
 
=ማጣቀሻ=