ከ«ብርቱካን (ፍሬ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: ms:Oren (buah)
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:250px-Oranges in basket.jpg|thumb|ብርቱካን በቅርጫት።]]
:''ይህ ፅሑፍ ስለ ፍሬው ነው። ስለ ቀለሙ ለማወቅ፣ [[ብርቱካን (ቀለም)]] የሚል አርዕስት ወደፊት ይኖራል።''
 
'''ብርቱካን''' (ወይም '''ኦሬንጅ''') ማለት የዛፍ አይነትም ሆነ በተለይ የዚሁ ዛፍ ፍሬ ማለት ነው። የሌሎች አትክልት ክልስ ሆኖ ከጥንት እንደ ለማ ይታሥባል። እርዝማኔው እስከ 10 ሜትር ድረስ ቢደርስም ዛፉ ትንሽ ይባላል፤ ቡቃያው እሾህ አለበትና ቅጠሎቹ ከ4 እስከ 10 ሳንቲሜትር ድረስ የሚዘረጉ እንደ [[ጥድ]]ም ወገን መቸም የማይረግፉ ናቸው። የፍሬው መጀመርያ ትውልድ በደቡብ-ምሥራቃዊ [[እስያ]] በ[[ህንደኬ]]፣ በ[[ቬትናም]] ወይም በደቡብ [[ቻይና]] ተገኘ።