ከ«የፍርድ ቀን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Lastjudgement.jpg|thumb|right|250px| የፍርድ ቀን
(በማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ)]]
 
የፍርድ ቀን (በማይክልበ[[ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ)]]
 
የፍርድ ቀን የተባለው ስዕል የሚገኘው በ[[ቫቲካን]] ከተማ በሲስቲኒ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከመንበሩ በስተ ጀርባ በኩል ከሚገኘው ግድግዳ ላይ ነው። ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ ይህን ስራ ለመጨረስ አራት አመት ፈጅቶበታል። ማይክል አንጄሎ ይህን የፍርድ ቀን የተባለውን ስእል የሰራው ዘፍጥረትን በዚሁ ቤተ ክርስቲያን ጣሪያ ላይ በሰራ በሰላሳ አመቱ ነው። ስራው በጣም ትልቅ እና ግድግዳውን በሙሉ ያካተተ ነው። ስራው በ1537 ተጀምሮ በ 1541 ተፈጸመ ።