ከ«ውክፔዲያ:ክፍለ-ዊኪዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 17፦
ይህ ክፍል ለስዕል ወይም ለድምጽ መግለጫ ነው (ፋይል)። ይህ አይነት ገጽ ባእድ መነሻ «ስዕል:» ሲሆን በማንም ገጽ ላይ ስዕል እንዲታይ የዚህን ክፍል በማያያዝ ነው።
 
===5. መልዕክት: (MediaWiki)===
 
ይህ ክፍል በመርሃ ግብሩ መልክ ላይ የሚታዩ ጽሑፎች (መልእክት) ነው። መልኩ በየጥቂቱ ከንግሊዝኛ ወደ አማርኛ ተተረጉሟል። ይህ ክፍል በ«መልዕክት:» ሲጀመር ከመጋቢዎቹ በቀር ለሌሎች ተጠቃሚዎች ግን ተቆልፈው ነበር።
 
===6. መለጠፊያ: (Template)===
 
ይህ ክፍል ወደ ማንኛውም ገጽ መጨመር የሚችል ልዩ ጽሕፈት ነው (መለጠፊያ)። ክፍሉም «መለጠፊያ:» በሚለው ባእድ መነሻ መጀመር አለበት። በገጹ ላይ እንዲታይ <nowiki>{{(የመለጠፊያ ስም)}}</nowiki> በመጨመር በቀጥታ ይታያል።
 
===7. መደብ: Category===
 
ይህ ክፍል ገጾች እንዲመደቡ የሚጠቅም (መደብ) ነው። ክፍሉ «መደብ:» በሚለው ባእድ መነሻ መጀመር አለበት። የገጹ ስም በሌላ ገጽ ሲጨመር ደግሞ የተጨመረበት ገጽ በዚያ መደብ ይታያል። መደቡ እራሱ የሌላ መደብ ንዑስ መደብ ሊሆን ይችላል። ይህ ዘዴ ስለ አንድ ጉዳይ የሆኑትን መጣጥፎች ለማግኘት በጣም ይጠቅማል። የዚህ ሥራ እቅድ መድቦች ሁሉ በቀላል ለማመልከት፣ [http://am.wikipedia.org/wiki/Special:CategoryTree?target=ዋና&mode=all&dotree=Show+Tree የመደቦች ዛፍ] ይመለከቱ።
መስመር፡ 31፦
*ማስታወሻ፦ ይህ አይነት ገጽ ሊዛወር አይችልም። የመደቡ አር እርእስት ለመቀየር በውስጡ ያለውን እያንዳንዱን ገጽ ወደ መደቡ አዲስ አርዕስት አንድ በአንድ መቀየር አለበት።
 
===8. እርዳታ: (Help)===
 
ይህ ክፍል ልዩ ረድኤት የሚሰጡ ገጾች አሉት (እርዳታ ገጽ)። ባእዱ መነሻ «እርዳታ:» መሆን አለበት።