ከ«ውክፔዲያ:ክፍለ-ዊኪዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 2፦
 
==ክፍለ-ዊኪዎች==
===1. ዋና ክፍል (Articles)===
 
ዋና ክፍል በዚህ ዊኪ 'Articles' ይባላል (መጣጥፍ)። ይህ ክፍል ለመዝገበ ዕውቀት ጽሑፎች ብቻ ነው። ይህ ክፍል ምንም ባዕድ መነሻ የለውም። ስለዚህ፣ የያንዳንዱ ገጽ አርዕስት ከታች በተዘረዘሩት ባዕድ መነሻዎች በትክክል ባይጀመር፤ በዚህ ክፍል በቀጥታ ይሆናል። በባዕዱ መነሻ የፊደል ግድፋትም ካለ፣ በስህተት በዚህ ክፍል ይሆናል ማለት ነው። እንደዚህ ከሆነ ገጹን ወደሚገባው ክፍል መዛወር «ለማዛወር» የሚለውን በመጫን ቀላል ዘዴ ነው።
 
===2. Wikipedia: ===
 
ይህ ክፍል ስለ [[ውክፔዲያ]] መርሀ ገብሩ መረጃ የሚሰጥ ገጽ ነው (ግብራዊ ገጽ)። ለምሳሌ ይኸው ገጽ እራሱ በ'Wikipedia' ክፍለ-ዊኪ ይገኛል፤ አርእስቱ በ«Wikipedia:» ይጀመራልና።
 
===3. አባል: (User)===
ይህ ክፍል ለአባል (ተጠቃሚ፣ ብዕር ስም) የግል ገጾች ነው (ያባል መኖርያ ገጽ)። እነዚህ ገጾች በ«Userአባል:» መጀመር አለባቸው። ወደ ዊኪፔድያ ከገቡ፣ መኖርያ ገጽዎን ከላየኛ ጫፍ ብዕር ስምዎን በመጫን ይደርሳሉ። ይህ ገጽ የማይበቃዎ እንደሆነ፣ ተጨማሪ ገጾች መፍጠር ከስምዎ ቀጥሎ «/...(ምናምን)» በመጨመር ብቻ ነው።
 
===4. ስዕል: (Image)===
 
ይህ ክፍል ለስዕል ወይም ለድምጽ መግለጫ ነው (ፋይል)። ይህ አይነት ገጽ ባእድ መነሻ «Imageስዕል:» ሲሆን በማንም ገጽ ላይ ስዕል እንዲታይ የዚህን ክፍል በማያያዝ ነው።
 
===መልዕክት: (MediaWiki)===
 
ይህ ክፍል በመርሃ ግብሩ መልክ ላይ የሚታዩ ጽሑፎች (መልእክት) ነው። መልኩ በየጥቂቱ ከንግሊዝኛ ወደ አማርኛ ተተረጉሟል። ይህ ክፍል በ«MediaWikiመልዕክት:» ሲጀመር ከመጋቢዎቹ በቀር ለሌሎች ተጠቃሚዎች ግን ተቆልፈው ነበር።
 
===መለጠፊያ: (Template)===
 
ይህ ክፍል ወደ ማንኛውም ገጽ መጨመር የሚችል ልዩ ጽሕፈት ነው (መለጠፊያ)። ክፍሉም «Templateመለጠፊያ:» በሚለው ባእድ መነሻ መጀመር አለበት። በገጹ ላይ እንዲታይ <nowiki>{{(የመለጠፊያ ስም)}}</nowiki> በመጨመር በቀጥታ ይታያል።
 
===መደብ: Category===
 
ይህ ክፍል ገጾች እንዲመደቡ የሚጠቅም (መደብ) ነው። ክፍሉ «Categoryመደብ:» በሚለው ባእድ መነሻ መጀመር አለበት። የገጹ ስም በሌላ ገጽ ሲጨመር ደግሞ የተጨመረበት ገጽ በዚያ መደብ ይታያል። መደቡ እራሱ የሌላ መደብ ንዑስ መደብ ሊሆን ይችላል። ይህ ዘዴ ስለ አንድ ጉዳይ የሆኑትን መጣጥፎች ለማግኘት በጣም ይጠቅማል። የዚህ ሥራ እቅድ መድቦች ሁሉ በቀላል ለማመልከት፣ [http://am.wikipedia.org/wiki/Special:CategoryTree?target=ዋና&mode=all&dotree=Show+Tree የመደቦች ዛፍ] ይመለከቱ።
 
*ማስታወሻ፦ ይህ አይነት ገጽ ሊዛወር አይችልም። የመደቡ አር እርእስት ለመቀየር በውስጡ ያለውን እያንዳንዱን ገጽ ወደ መደቡ አዲስ አርዕስት አንድ በአንድ መቀየር አለበት።
 
===እርዳታ: (Help)===
 
ይህ ክፍል ልዩ ረድኤት የሚሰጡ ገጾች አሉት (እርዳታ ገጽ)። ባእዱ መነሻ «Helpእርዳታ:» መሆን አለበት።
 
==የTalk ክፍለ-ዊኪዎች==