ከ«ሠርፀ ድንግል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 47፦
 
== የስልጣን ሽግግር ==
በጥንቱ ኢትዮጵያ ታሪክ የስልጣን ሽግግር ብዙ ችግር የተሞላበት ነበር። የሰርጸ ድንግል ስርዓትም ከዚህ አላመለጠም። አጼ ሰርጸ ድንግል ከህጋዊ ባለቤታቸው ንግስት [[ማርያም ሰና]] ሴት ልጆችን እንጂ ወንድ ልጅ አላገኙም። [[ሐረግዋ]] ከተባለች የ[[ቤተ እስራኤል]] ([[ፈላሻ]]) ቅምጣቸው ግን [[ያዕቆብ]] የሚባል ወንድ ልጅ ነበራቸው። ይሁንና ልጅ አባቱ በሞተ ጊዜ ገና የ7 አመት ህጻን ነበር። በዚህ ምክንያት የሰርጸ ድንግል ወንድም ልጅ የነበረው [[ዘድንግል]] ስልጣን ላይ ይወጣል የሚል ግምት በመላ ሃገሪቱ ተንሰራፍቶ ነበር። ነገር ግን ንግስት [[ማሪያም ስናሰና]] ከልጆቻ ባለቤቶች [[ራስ አትናትዮስ]] የጎንደር መሪ እና [[ራስ ክፍለ ዋህድ]] የትግራይ መሪ ጋር በመሆን ህጻኑን የእንጀራ ልጇን [[ያዕቆብ]]ን በራስ [[አትናቲዮስ]] ሞግዚትነት የንጉሰ ነገስትነቱን ስልጣን እንዲወርስ አደረገች።
 
== ማጣቀሻወች ==