ከ«ሠርፀ ድንግል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{የንጉሥ መረጃ
[[ስዕል:GuzaraCastle.jpg|right|thumb|450px|ቱርኮችን በ1569 ድል ካድረገ በኋላ ለመታሰቢያነት በ[[እምፍራዝ]]፣ [[ጎንደር]] በ1571 ሰርጸ ድንግል የገነባው የጉዛራ ቤተ መንግስት]]
| ስም = ዓፄ ሠርፀ ድንግል
| ሀገር = ኢትዮጵያ
| ስዕል = GuzaraCastle.jpg
[[ስዕል:GuzaraCastle.jpg|right|thumb|450px| የስዕል_መግለጫ = ቱርኮችን በ1569 ድል ካድረገካደረጉ በኋላ ለመታሰቢያነት በ[[እምፍራዝ]]፣ [[ጎንደር]] በ1571 ሰርጸዓፄ ሠርፀ ድንግል የገነባውየገነቡት የጉዛራ ቤተ መንግስት]]
| ግዛት = ከ1563 እስከ 1597 እ.ኤ.አ.
| በዓለ_ንግሥ =
| ቀዳሚ = ዓፄ [[ሚናስ]]
| ተከታይ = [[ዓፄ ያዕቆብ]]
| ባለቤት = ንግሥት ማርያም ሰና
| ልጆች =
| ሙሉ_ስም = መልአክ ሰገድ (የዙፋን ስም)
| ሥርወ-መንግሥት = [[ሰለሞናዊው ሥርወ-መንግሥት|ሰሎሞን]]
| አባት = ዓፄ ሚናስ
| እናት = አድማስ ሞገሴ
| የተወለዱት = 1550 እ.ኤ.አ.
| የሞቱት = 1597 እ.ኤ.አ.
| የተቀበሩት = መድሀኒ ዓለም ቤተ ክርስቲያን፤ ሪማ ደሴት
| ሀይማኖት = የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና
}}
 
አፄ '''ሠርጸ ድንግል''' ( [[1550]] - 4 ጥቅምት 1597 እ.ኤ.አ) ) በዙፋን ስማቸው "መልአክ ሰገድ" የኢትዮጵያ ንጉስ ሲሆኑ የነገሱበትም ዘመን ክ (1563 - 1597 እ.ኤ.አ ) ነበር። የኒህ ንጉስ አባት አጼ [[ሚናስ]] ሲሆኑ እናታቸው ደግሞ [[አድማስ ሞገሴ]] በመባል ይታወቃሉ። አድማስ ሞገሴ ህጻኑን [[ሱስኒዮስ]]ንም ተንከባክበው በማሳደግ በታሪክ ተመዝግበዋል። የሰርጸ ድንግል ዘመን የሚታወቀው ሁለት ፈተናወችን በማለፍ ነው እነሱም ከሰሜን የተቃጣው የቱርኮች ወረራና ከደቡብ ደግሞ የኦሮሞ ቡድኖች ወደሰሜን ወረራ በማክሸፍ ነበር።
 
ሚስታቸው ንግስት [[ማርያም ሰና]]ም ለቀጣዮቹ ነገስታት መነሳትም ሆነ መውደቅ ባበረክተችው አስተዋጽኦ በታሪክ ትታወሳለች።