ከ«ሠርፀ ድንግል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:GuzaraCastle.jpg|right|thumb|450px|ቱርኮችን በ1569 ድል ካድረገ በኋላ ለመታሰቢያነት በ[[እምፍራዝ]]፣ [[ጎንደር]] በ1571 ሰርጸ ድንግል የገነባው የጉዛራ ቤተ መንግስት]]
 
አፄ '''ሠርጸ ድንግል''' ( [[1550]] - 4 ጥቅምት 1597 እ.ኤ.አ) ) በዙፋን ስማቸው "መልአክ ሰገድ" የኢትዮጵያ ንጉስ ሲሆኑ የነገሱበትም ዘመን ክ (1563 - 1597 እ.ኤ.አ ) ነበር። የኒህ ንጉስ አባት አጼ [[ሚናስ]] ሲሆኑ እናታቸው ደግሞ [[አድማስ ሞገሴ]] በመባል ይታወቃሉ። አድማስ ሞገሴ ህጻኑን [[ሱስኒዮስ]]ንም ተንከባክበው በማሳደግ በታሪክ ተመዝግበዋል። የሰርጸ ድንግል ዘመን የሚታወቀው ሁለት ፈተናወችን በማለፍ ነው እነሱም ከሰሜን የተቃጣው የቱርኮች ወረራና ከደቡብ ደግሞ የኦሮሞ ቡድኖች ወደሰሜን ወረራ ለማድረግ መሞክራቸውበማክሸፍ ነበር።
 
ሚስታቸው ንግስት [[ማርያም ሰና]]ም ለቀጣዮቹ ነገስታት መነሳትም ሆነ መውደቅ ባበረክተችው አስተዋጽኦ በታሪክ ትታወሳለች።
 
== የዘመኑ ግርግር ==
በህጻንነቱ አገሪቱ የብጥብጥ አገርና በየጊዜው የሚቀያየር ደምበርያላት፣ደምበር ያላት፣ የማያቋርጥ ዘመቻ የሚካሄድባት ነበረች። በዚህ ምክንያት ቋሚ ዋና ከተማ ያልነበራት እና በበጋው ወቅት ጦርነት የሚካሄድባት በክረምት ደግሞ ሰፊ ሰራዊት በመያዝ ከጊዜ ወደጊዜ በሚቀያየረው ዋና ከተማ የሚሰፈርባት ነበረች። በዚህ ጊዜ መኳንንቶቹ ለነሱ ፈቃድ የሚታዘዝ ንጉስ የሚፈልጉበት ጊዜ ነበር። የወደፊቱ ንጉስ ስልጣን ተቀናቃኞች፦ [[ሐመልማል]]፣ [[ሐርቦ]]፣ [[አቤቶ ፋሲል]] እና [[ይስሐቅ]] እርስ በርሳቸው መካካድና መጣላት ስላበዙ ሰርጸ ድንግል ከነሱ ተለይቶ ርቆ በመሄድ የራሱን ሰራዊት አዘጋጅቶ በግብረ ገብ በማነጽ ቀስ በቀስ ወደስልጣን ወጣ። በ[[ሸዋ]] ውስጥ ይገኙ የነበሩ የጦር መሪወች ምርጫ በማካሄድና ብሎም በዘመኑ የነበረችው "እናት ንግስት" [[ሰብለ ወንጌል]] በማጽደቋ ንጉሰ ነገስት ለመሆን በቃ።
 
== የአጎቱ ልጆች ማመጽ ==
Line 24 ⟶ 26:
 
የሰርጸ ድንግል መንግስት ረጅምና ከመጀመሪያው ጀምሮ ብዙ ጦርነት የበዛበት ቢሆንም ንጉሱ ለልጁ [[ያዕቆብ]] ያስረከበው ግዛት ግን ሰላማዊና ያልተከፋፈለ ታላቅ ሃገር ነበር። <ref>Hubert Jules Deschamps,(sous la direction). ''Histoire générale de l'Afrique noire de Madagascar et de ses archipels'' Tome I : Des origines à 1800. Page 410-411 P.U.F Paris (1970); </ref>
 
== የስልጣን ሽግግር ==
በጥንቱ ኢትዮጵያ ታሪክ የስልጣን ሽግግር ብዙ ችግር የተሞላበት ነበር። የሰርጸ ድንግል ስርዓትም ከዚህ አላመለጠም። አጼ ሰርጸ ድንግል ከህጋዊ ባለቤታቸው ንግስት [[ማርያም ሰና]] ሴት ልጆችን እንጂ ወንድ ልጅ አላገኙም። [[ሐረግዋ]] ከተባለች የ[[ቤተ እስራኤል]] ([[ፈላሻ]]) ቅምጣቸው ግን [[ያዕቆብ]] የሚባል ወንድ ልጅ ነበራቸው። ይሁንና ልጅ አባቱ በሞተ ጊዜ ገና የ7 አመት ህጻን ነበር። በዚህ ምክንያት የሰርጸ ድንግል ወንድም ልጅ የነበረው [[ዘድንግል]] ስልጣን ላይ ይወጣል የሚል ግምት በመላ ሃገሪቱ ተንሰራፍቶ ነበር። ነገር ግን ንግስት [[ማሪያም ስና]] ከልጆቻ ባለቤቶች [[ራስ አትናትዮስ]] የጎንደር መሪ እና [[ራስ ክፍለ ዋህድ]] የትግራይ መሪ ጋር በመሆን ህጻኑን የእንጀራ ልጇን [[ያዕቆብ]]ን በራስ [[አትናቲዮስ]] ሞግዚትነት የንጉሰ ነገስትነቱን ስልጣን እንዲወርስ አደረገች።
 
== ማጣቀሻወች ==