ከ«ሠርፀ ድንግል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 4፦
 
== የዘመኑ ግርግር ==
በህጻንነቱ አገሪቱ የብጥብጥ አገርና በየጊዜው የሚቀያየር ደምበር እንዲሁምደምበርያላት፣ የማያቋርጥ ዘመቻ የሚካሄድባት ነበረች። በዚህ ምክንያት ቋሚ ዋና ከተማ ያልነበራት እና በበጋው ወቅት ጦርነት ይሚካሄድባትየሚካሄድባት በክረምት ደግሞ ሰፊ ሰራዊት በመያዝ ከጊዜ ወደጊዜ በሚቀያየረው ዋና ከተማ የሚሰፈርባት ነበረች። በዚህ ጊዜ መኳንንቶቹ ለነሱ ፈቃድ የሚታዘዝ ንጉስ የሚፈልጉበት ጊዜ ነበር። የወደፊቱ ንጉስ ስልጣን ተቀናቃኞች፦ [[ሐመልማል]]፣ [[ሐርቦ]]፣ [[አቤቶ ፋሲል]] እና [[ይስሐቅ]] እርስ በርሳቸው መካካድና መጣላት ስላበዙ ሰርጸ ድንግል ከነሱ ተለይቶ ርቆ በመሄድ የራሱን ሰራዊት አዘጋጅቶ በግብረ ገብ በማነጽ ቀስ በቀስ ወደስልጣን ወጣ። በ[[ሸዋ]] ውስጥ ይገኙ የነበርየነበሩ የጦር መሪወች ምርጫ በማካሄድና ብሎም በዘመኑ የነበረችው "እናት ንግስት" [[ሰብለ ወንጌል]] በማጽደቋ ንጉሰ ነገስት ለመሆን በቃ።
 
== የአጎቱ ልጆች ማመጽ ==