ከ«ሰብለ ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
 
No edit summary
መስመር፡ 8፦
በዚህ ጊዜ የልጇን የ[[ሚናስ]]ን መፈታት ከ[[ድል ወምበሬ]] ጋር በመልዕክተኛ ለመወያየት ችላለች። ሚናስ በዚህ ጊዜ ለቱርኩ መሪ [[ሱልጣን ሱሊማን]] በ[[የመን]] ተልኮ ነበር፣ ግን ድርድሩ በመሳካቱ እሷ ልጇን ስታገኝ ድል ወምበሬም እንዲሁ።
 
ከ6 አመት ጦርነት በኋላ [[ገላውዲወስ]] ተገደለና [[ሚናስ]] ስልጣን ላይ ወጣ። ለሚቀጥሉት 4 አመታት፣ እንደቀደመችው [[ንግስት እሌኒ]] በመንግስቱ ውስጥ ከፍተኛ ተሰሚነትን አገኘች። ቀጥሎም በ[[ካቶሊክ]] እና በ[[ኦርቶዶክስ]] ሃይማኖት መካከል በተነሳው ሽኩቻ የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን በመደገፍ በጽናት ቆማለች። ይሁንና በዚህ ምክንያት በተነሳው ጸብ የፖርቹጋል ካቶሊኮች ሊገደሉ ሲሉ በማማለድ ስራ ጉዳት እንዳይደርስባቸው አድርጋለች። [[ቤርሙዴዝ]] የተባለው ታውቂው የፖርቹጋል ተጓዥም ንጉሱን ገላውዲወስን በማናደዱ ከመገደል የተረፈው በሰብለ ወንጌል ተራዳኢነት ነበር። የስፔኑ ጀስዊት ፓትሪያርክ [[ኦቨዶ]]ም ከሞት የተረፈው በንግስቲቱ ምክንያት ነበር። [[ሠርፀ ድንግል]]ን ወደስልጣን እንዲወጣም ከጦረኞቹ በላይ ያገዘችው እናት ንግስት ሰብለ ወንጌል ነበረች። ይህ ምርጫዋም ጥበብ የተሞላበት ነበር ምክንያቱም ሰርጸ ድንግል ለ34 አመት ሲገዛ አገሪቱን በመከላከል ወደ ሰላም አሸጋግሯል። <ref>ሪታ ፓንክኸርስት http://www.oneworldmagazine.org/focus/etiopia/women2.html</ref>
 
==ማጣቀሻወች ==
 
<references/>
 
[[መደብ : ሰብለ ወንጌል]]
 
[[en: sabla wengel]]
 
 
{{መዋቅር}}