ከ«ውክፔዲያ:የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 69፦
 
==የሰው ስም አጻጻፍ==
አርዕስቱ የሰው ስም ከሆነ "ዶ/ር"፥ "አቶ"፥ "ክቡር"፥ "ወ/ሮ" ፥ ወዘተ አይጨምሩ። በመጣጥፉ የመጀመሪያ መስመር ግን ቢጨምሩ ያሻል። ለንጉሦች ደግሞ "ዓፄ"፥ "ንጉሥ"፥ "ንጉሠ ነገሥት"፥ ወዘተ አይጨምሩ።
 
[[መደብ:ልምዶች]]