ከ«ሠርፀ ድንግል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:GuzaraCastle.jpg|right|thumb|450px|ቱርኮችን በ1569 ድል ካድረገ በኋላ ለመታሰቢያነት በ[[እምፍራዝ]]፣ [[ጎንደር]] በ1571 ሰርጸ ድንግል የገነባው የጉዛራ ቤተ መንግስት]]
 
አፄ '''ሠርጸ ድንግል''' ( [[1550]] - 4 ጥቅምት 1597 እ.ኤ.አ) ) በዙፋን ስማቸው "መልአክ ሰገድ''" የኢትዮጵያ ንጉስ ሲሆኑ የነገሱበትም ዘመን ክ (1563 - 1597 እ.ኤ.አ ) ነበር። የኒህ ንጉስ አባት አጼ [[ሚናስ]] ሲሆኑ እናታቸው ደግሞ [[አድማስ ሞገሴ]] በመባል ይታወቃሉ። አድማስ ሞገሴ ህጻኑን [[ሱስኒዮስ]]ንም ተንከባክበው በማሳደግ በታሪክ ተመዝግበዋል። የሰርጸ ድንግል ዘመን የሚታወቀው ሁለት ፈተናወችን በማለፍ ነው እነሱም ከሰሜን የተቃጣው የቱርኮች ወረራና ከደቡብ ደግሞ የኦሮሞ ቡድኖች ወደሰሜን ወረራ ለማድረግ መሞክራቸው ነበር።
 
== የዘመኑ ግርግር ==