ከ«ሠርፀ ድንግል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:GuzaraCastle1.jpg|right|thumb|450px|ቱርኮችን በ1569 ድል ካድረገ በኋላ ለመታሰቢያነት በ[[እምፍራዝ]]፣ [[ጎንድር]] በ1571 ሰርጸ ድንግል የገነባው የጉዛራ ቤተ መንግስት]]
 
አፄ '''ሠርጸ ድንግል''' ( [[1550]] - 4 ጥቅምት 1597 እ.ኤ.አ) ) በዙፋን ስማቸው "መልአክ ሰገድ'' የኢትዮጵያ ንጉስ ሲሆኑ የነገሱበትም ዘመን ክ (1563 - 1597 እ.ኤ.አ ) ነበር። የኒህ ንጉስ አባት አጼ [[ሚናስ]] ሲሆኑ እናታቸው ደግሞ [[አድማስ ሞገሴ]] በምባልበመባል ይታወቃሉ። አድማስ ሞገሴ ህጻኑን [[ሱስኒዮስ]]ንም ተንከባክበው በማሳደግ በታሪክ ተመዝግበዋል። የሰርጸ ድንግል ዘመን የሚታወቀው ሁለት ፈተናወችን በማለፍ ነው እነሱም ከሰሜን የተቃጣው የቱርኮች ወረራና ከደቡብ ደግሞ የኦሮሞ ቡድኖች ወደሰሜን ወረራ ለማድረግ መሞክራቸው ነበር።
 
== የዘመኑ ግርግር ==
ሠርጸ ድንግል ወደስልጣን የወጣው በ[[ሸዋ]] ውስጥ ይገኙ የነበር የጦር መሪወች ምርጫ በማካሄድና ብሎም "እናት ንግስት" ተብላ ትታወቅ የነበርችው የሃዲያዋ [[ንግስት እሌኒ]] በማጽደቋ ነበር። ይህ ከሆነ በኋላ [[ባህር ንጉስ]] [[ይስሃቅ]] የተባለው ያሁኑ [[ኤርትራ]] መሪ በአጼ ሚናስ ዘመን ያመጸ ቢሆንም ልጁ ሲነግስ የልጁን ስልጣን ተቀበለ። ይሁንና ሰርጸ ድንግል ሙሉ ሰላም ኑሮት አገሪቱን አላስተዳደርም ። ምሳሌ የራሱ ያጎት ልጅ የሆነው [[ሐመልማል]] በ1563 ፣ ክሁለት አመት በኋል ፋሲል የተባለው ያጎቱ ልጅ አመጽ አስነስተውብታል። ከዚያም [[ይስሃቅም]] በ[[ኦቶማን]] ቱርኮች ታግዞ አመጽ ማስነሳቱ አልቀረም። በዚህ ጊዜ ንጉሱ ወደ [[ትግራይ]] በመዝመት በ1576 ባህረ ነጋሹንና አባሪ ኦቶማኑን [[ኦዝደሚር ፓሻ]]ንና ሱልጣን [[መሃመድ የሃረሩ አራተኛ]] የተባሉትን በጦርነት አሸንፎ ገደላቸው። ከ12 አመት በሁዋላ በ1588 የኦቶማን ቱርኮች ወደ ውስጥ ዘልቀው ባሁኑ [[ኤርትራ]] የሚገኘውን [[ደባርዋ]]ን ሊቆጣጠሩ ሲሞክሩ [[አርቂቆ]] ላይ የነበረውን የቱርኮች ግዛት በሚቀጥለው አመት አፈረሰባቸው።
በህጻንነቱ አገሪቱ የብጥብጥ አገርና በየጊዜው የሚቀያየር ደምበር እንዲሁም የማያቋርጥ ዘመቻ የሚካሄድባት ነበረች። በዚህ ምክንያት ቋሚ ዋና ከተማ ያልነበራት እና በበጋው ወቅት ጦርነት ይሚካሄድባት በክረምት ደግሞ ሰፊ ሰራዊት በመያዝ ከጊዜ ወደጊዜ በሚቀያየረው ዋና ከተማ የሚሰፈርባት ነበረች። በዚህ ጊዜ መኳንንቶቹ ለነሱ ፈቃድ የሚታዘዝ ንጉስ የሚፈልጉበት ጊዜ ነበር። የወደፊቱ ንጉስ ስልጣን ተቀናቃኞች፦ [[ሐመልማል]]፣ [[ሐርቦ]]፣ [[አቤቶ ፋሲል]] እና [[ይስሐቅ]] እርስ በርሳቸው መካካድና መጣላት ስላበዙ ሰርጸ ድንግል ከነሱ ተለይቶ ርቆ በመሄድ የራሱን ሰራዊት አዘጋጅቶ በግብረ ገብ በማነጽ ቀስ በቀስ ወደስልጣን ወጣ። በ[[ሸዋ]] ውስጥ ይገኙ የነበር የጦር መሪወች ምርጫ በማካሄድና ብሎም በዘመኑ የነበረችው "እናት ንግስት" በማጽደቋ ንጉሰ ነገስት ለመሆን በቃ።
 
== የአጎቱ ልጆች ማመጽ ==
ሰርጸ ድንግል የኖረበት ዘመን ከ[[ግራኝ አህመድ]] ወረራ ጥቂት ዘመን አሳልፎ ስለነበር የህዝቦች ፍልሰት በዚሁ ዘመን ይታይ ነበር። የኦሮሞን ወደ ሰሜን ወረራ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጋፈጠ ንጉስ ይሄው ሰርጸ ድንግል ነው። በዚሁ ዘመን የኦሮሞወች ጥንካሬ ከማየሉ የተነሳ [[ኑር ኢብን ሙጃሂድ]] የተሰኘውን የግራኝ ምትክ በመግደል [[ሐረር]]ን ወረው ነበር። ቀጥሎም ወደሰሜን በመዝመት ሰርጸ ድንግል በነገሰ በ10ኛው አመት [[ዝዋይ ሃይቅ]] አካባቢ ከንጉሱ ሰራዊት ጋር ተጋጭተው ተሸነፉ። ከዚህ በኋላ ንጉሱ በኦሮሞወች ቡድኖች ላይ በ1578 እና በ1588 ዘምቷል።
ይህ ከሆነ በኋላ [[ባህር ንጉስ]] [[ይስሃቅ]] የተባለው ያሁኑ [[ኤርትራ]] መሪ በአጼ ሚናስ ዘመን ያመጸ ቢሆንም ልጁ ሲነግስ የልጁን ስልጣን ተቀበለ። ይሁንና ሰርጸ ድንግል ሙሉ ሰላም ኑሮት አገሪቱን አላስተዳደርም ። የራሱ ያጎት ልጅ የሆነው [[ሐመልማል]] በ1563 ፣ ክሁለት አመት በኋል ፋሲል የተባለው ሌላው ያጎቱ ልጅ አመጽ አስነስተውብታል (ምንም እንኳ ሁቱም ቢሸነፉ)።
 
==የቱርኮች ጦርነት፣ የግንቦች መታነጽ ፣ የክሊል መድፋት ==
በ1580 እና 85 ደግሞ በ[[ቤተ እስራኤል]] ([[ፈላሾች]]) ላይ ዘምቷአል። [[አገው]] ላይም በ1581 እና 85፣ [[ጋምቦ]] ላይ በ 1590 አድርጓል። [[እንራያ]] ደግሞ ሁለት ጊዜ በ 1586 እና 97 ጦርነት ከፍቷል። ስለመጨረሻው ዘመቻው የንጉሱ ዜና-መዋዕል <ref> በፕሮፌሰር [[ፓንክረስት]] የተተረጎመ "The Ethiopian Royal Chronicles''. Addis Ababa: Oxford University Press, 1967.</ref> እንዲህ ሲል ያትታል፡
መልሶም በ1569 ከቱርኮች ጋር ባደረገው ጦርነት ለመጀመሪያ ጊዜ ቱርኮችን አሸነፈ። ለዚህ መታሰቢያ በ[[እምፍራዝ]] (ጉዛራ) በ1571 ቤ/መንግስት አሰራ። ወደ ሰሜንም በመዝለቅ በ[[ወገራ]] እና በ[[አይባ]] ሌሎች ቤ/መንግስቶችን አሰርቷል። የ[[ኪዳነ ምህርት]] ቤ/ክርስቲያንም እንዲሁ።
: መነኮሳት ተሰብስበው ንጉሱ ወደጦር ሜዳ እንዳይሄድ ለመኑት፣ ንጉሱም ግን ልቡ እንደደነደነ ስለተገነዘቡ በተወሰነ ወንዝ ውስጥ የሚገኝን አሳ እንዳይበላ አጥብቀው አስጠነቀቁት። እሱ ግን የተባለውን ቸል በማለት ባስጠነቀቁት ወንዝ ሲያልፍ ከዚይ ወንዝ የወጣን አሳ በላ። ሳይዘገይም በጸና ታመመና ሞተ። <ref>G.W.B. Huntingford, ''Historical Geography of Ethiopia'' (London: British Academy, 1989), p.149.</ref>
 
ከዚያም ባህር ንጉስ [[ይስሐቅ]] በ[[ኦቶማን]] ቱርኮችና በ[[አዳል]] ሰራዊት ታግዞ አመጽ ማስነሳቱ አልቀረም። በዚህ ጊዜ ንጉሱ ወደ [[ትግራይ]] በመዝመት በ1578 ባህረ ነጋሹንና (በአዲ ቆሮ) አባሪ ኦቶማኑን [[ኦዝደሚር ፓሻ]]ንና የአዳል መሪ የነበረውን ሱልጣን [[መሃመድ አራተኛ]] (በተምቤን) ጦርነት አሸንፎ ገደላቸው። በ[[ድባርዋ]] (የድሮው ኤርትራ ዋና ከተማ) የነበሩት ቱርኮችም ያለምንም ተኩስ እጃቸውን ሰጡ። በዚያውም ሰርጸ ድንግል በአክሱም ስርዓተ ተክሊሉን ፈጸመ (ይህ እንግዲህ ከ[[ዘርዓ ያዕቆብ]] በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው)፣ መልአክ ሰገድ የሚለውንም ስም ያገኘው በዚህ ግዜ ነበር። ከ10 አመት በሁዋላ፣ በ1588 ኦቶማን ቱርኮች፣ ከተባረሩበት [[ድባርዋ]] መልሰው ሊቆጣጠሩ ሲሞክሩ በመሸነፋቸው [[አርቂቆ]] ላይ የነበረውን ግዛታቸውን ሰርጸ ድንግል አፈረሰባቸው። በዚህ ምክንያት የቱርኩ መሪ [[ፓሻ]] በወርቅ ያጌጠ ፈረስ እስከ ሳዱላው በመላክ ከንጉሱ ዘንድ ሰላም እንደሚሻ አስታወቀ። <ref>Hubert Jules Deschamps,(sous la direction). ''Histoire générale de l'Afrique noire de Madagascar et de ses archipels'' Tome I : Des origines à 1800. Page 410-411 P.U.F Paris (1970); </ref>
 
==ሌሎች ዘመቻወች እና ሰላም ==
ሰርጸ ድንግል የኖረበት ዘመን ከ[[ግራኝ አህመድ]] ወረራ ጥቂት ዘመን አሳልፎ ስለነበር የህዝቦች ፍልሰት በዚሁ ዘመን ይታይ ነበር። የኦሮሞን ወደ ሰሜን ወረራ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጋፈጠ ንጉስ ይሄው ሰርጸ ድንግል ነው። በዚሁ ዘመን የኦሮሞወች ጥንካሬ ከማየሉ የተነሳ [[ኑር ኢብን ሙጃሂድ]] የተሰኘውን የግራኝየግራኝን ምትክ በመግደል [[ሐረር]]ን ወረው ነበር። ቀጥሎም ወደሰሜን በመዝመት ሰርጸ ድንግል በነገሰ በ10ኛው አመት [[ዝዋይ ሃይቅ]] አካባቢ ከንጉሱ ሰራዊት ጋር ተጋጭተው ተሸነፉ። ከዚህ በኋላ ንጉሱ በኦሮሞወች ቡድኖች ላይ በ1578 እና በ1588 ዘምቷል።
 
በ1580 እና 85 ደግሞ በ[[ቤተ እስራኤል]] ([[ፈላሾች]]) ቡድኖች ላይ ዘምቷአል። [[አገው]] ላይም በ1581 እና 85፣ [[ጋምቦ]] ላይ በ 1590 እናም ሱዳን ውስጥ በ[[ሻንቅላ]] ላይ አድርጓል። [[እንራያ]] ደግሞ ሁለት ጊዜ በ 1586 እና 97 ጦርነት ከፍቷል።በመክፍት ህዝቡን ከነመሪያቸው ክርስቲያን አደርገ። ስለመጨረሻው የ1597 ዓ.ም. ዘመቻው የንጉሱ ዜና-መዋዕል <ref> በፕሮፌሰር [[ፓንክረስት]] የተተረጎመ "The Ethiopian Royal Chronicles''. Addis Ababa: Oxford University Press, 1967.</ref> እንዲህ ሲል ያትታል፡
: መነኮሳት ተሰብስበው ንጉሱ ወደጦርወደ[[ዳሞት]] ጦር ሜዳ እንዳይሄድ ለመኑት፣ ንጉሱምንጉሱ ግን ልቡ እንደደነደነ ስለተገነዘቡ በተወሰነ ወንዝ [አሳ የሚበዛበት የ[[ገሊላ ወንዝ]] ] ውስጥ የሚገኝን አሳ እንዳይበላ አጥብቀው አስጠነቀቁት። እሱ ግን የተባለውን ቸል በማለት ባስጠነቀቁት ወንዝ ሲያልፍ ከዚይ ወንዝ የወጣን አሳ በላ። ሳይዘገይም በጸና ታመመና ሞተ። <ref>G.W.B. Huntingford, ''Historical Geography of Ethiopia'' (London: British Academy, 1989), p.149.</ref>
 
በሞተም ጊዜ [[ሬማ]] ደሴት፣ [[ጣና ሃይቅ]]፣ [[መድሃኔ አለም]] ቤ/ክርስቲያን ተቀበረ። <ref>R.E. Cheesman, [http://www.jstor.org/stable/1785868 "Lake Tana and Its Islands", ''Geographical Journal''], 85 (1935), p. 498</ref>
 
የሰርጸ ድንግል መንግስት ረጅምና ከመጀመሪያው ጀምሮ ብዙ ጦርነት የበዛበት ቢሆንም ንጉሱ ለልጁ [[ያዕቆብ]] ያስረከበው ግዛት ግን ሰላማዊና ያልተከፋፈለ ታላቅ ሃገር ነበር። <ref>Hubert Jules Deschamps,(sous la direction). ''Histoire générale de l'Afrique noire de Madagascar et de ses archipels'' Tome I : Des origines à 1800. Page 410-411 P.U.F Paris (1970); </ref>
 
== ማጣቀሻወች ==