ከ«ጉጃራቲ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ ማስተካከል: uk:Гуджараті
ሎሌ መጨመር: hu:Gudzsaráti nyelv; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[Imageስዕል:Gujarati.png|right|frame|ጉጃራቲ ፊደል በዛሬው ቋንቋ ሊቃውንት "[[አቡጊዳ]]" ይባላል።]]
'''ጉጃራቲ''' ('''ગુજરાતી''') በ[[ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ]] የሚገኝ ቋንቋ ነው። በዓለሙ ውስጥ በ46 ሚልዮን ሰዎች ይናገራል፤ ከነዚህም 45.5 ሚልዮን በ[[ህንደኬ]]፣ 250,000 በ[[ታንዛኒያ]]፣ 150,000 በ[[ዩጋንዳ]]፣ 100,000 በ[[ፓኪስታን]]ና 50,000 በ[[ኬንያ]] አሉ። በሕዝብ ብዛት የዓለሙ 23ኛ ቋንቋ ነው። በምእራብ ህንደኬ ያለው የ[[ጉጃራት]] ክፍላገር ይፋዊ ቋንቋ ነው።
 
== ታሪክ ==
 
የ[[ጉጃር]] ሕዝብ ወደ ህንደኬ የደረሱ በ[[5ኛው መቶ ዘመን]] ሲሆን በ[[6ኛው መቶ ዘመን]] ዛሬ ጉጃራት በሚባለው አገር ሰፈሩ። የራሳቸውን ቋንቋ ቶሎ ትተው እንደ አገሩ ሰዎች [[ሳንስክሪት]] ለመናገር ጀመሩ። በ[[12ኛው ክፍለ ዘመን]] ግን ሳንስክሪት ተለውጦ ብዙ አዲስ ቋንቋዎች ተወለዱ። ከነዚሁም አንድ ጉጃራቲ ነበር።
 
አብዛኛው ተናጋሪዎቹ [[የህንድ ሃይማኖት]] ተከታዮች ቢሆኑም ለረጅም ዘመን የ[[እስላም]] ገዢዎች ስለነበሩባቸው ብዙ ቃላት የተወሰዱ ከ[[ፋርስ]] ሆኗል። ከዚያ በላይ በ[[ንግድ]] ምክንያት ብዙ ቃሎች ከ[[ፖርቱጊዝ]] ወይም ከ[[እንግሊዝኛ]] ተበደሩ። የሚጻፍበት በራሱ [[ጉጃራቲ ፊደል]] ነው፤ ይህም ከላይኛ መስመር በማጣቱ በስተቀር የ[[ህንዲ]] [[ደቫናጋሪ]] ፊደል ይመስላል።
 
== ምሳሌዎች ==
 
የህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ በመሆኑ፣ ጉጃራቲ ለእንግሊዝኛ ሩቅ ዘመድ ይባላል። ስለዚህ ለአንዳንድ ቃል ትንሽ ተመሳሳይነት አላቸው።
መስመር፡ 31፦
:ጋዲ - መኪና
 
=== ዋቢ ድረገጽ ===
{{interWiki|code=gu}}
[http://utopianvision.co.uk/gujarati/dictionary/ እንግሊዝኛ-ጉጃራቲ መዝገበ ቃላት (ከነድምፁ)]
 
[[Categoryመደብ:ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች]]
 
[[Category:ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች]]
 
[[an:Gucharatí]]
Line 58 ⟶ 57:
[[hi:गुजराती भाषा]]
[[hif:Gujarati bhasa]]
[[hu:Gudzsaráti nyelv]]
[[id:Bahasa Gujarati]]
[[it:Lingua gujarati]]