ከ«ኤንመርካር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
further fixes
No edit summary
መስመር፡ 9፦
በነዚህ መጨረሻ 2 ጽላቶች፣ ከኤንመርካር ጦር አለቆች አንድ የሚሆን [[ሉጋልባንዳ]] የሚባል ሰው ይተረታል። በሱመር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ፣ ይህ ሉጋልባንዳ «እረኛው» ኤንመርካርን ወደ ኡሩክ ዙፋን ተከተለው። ይህ ሉጋልባንዳ ደግሞ በ''[[ጊልጋመሽ ትውፊት]]'' በተባለው ግጥም ዘንድ የኋለኛው ኡሩክ ንጉሥ የ[[ጊልጋመሽ]] አባት ነበረ።
 
[[ዴቪድ ሮኅል]] የሚባል አንድ የ[[ታሪክ]] ሊቅ የኤንመርካርና የ[[ናምሩድ]] ተመሳሳይነት አመልክቷል። «-ካር» የሚለው ክፍለ-ቃል በሱመር ቋንቋ ማለት «አዳኝ» ነው። ኡሩክ ከተማ የተመሠረተ በኤንመር-ካር ነበር ሲባል፣ ደግሞ ናምሩድ፣ አዳኝ፣ በ[[ኦሪት ዘፍጥረት]] ምእራፍ 10 ዘንድ ኦሬክን ሰራ። በሌላ ትውፊቶች ዘንድ ይህ ናምሩድ [[የባቢሎን ግንብ]] መሪ የሆነ ነበር። በተጨማሪም አቶ ሮህል የኤሪዱ መጀመርያ ስም «ባቤል» እንደ ነበር ያምናል፤ እዚያም የሚገኘው የግንብ ፍረስራሽ የባቢሎን ግንብ ፍርስራሽ መሆኑን ገመተ።<ref>''Legends: The Genesis of Civilization'' (1998) and ''The Lost Testament'' (2002) by David Rohl</ref>
ሮማዊው ጸሐፊ [[ክላውዲዩስ አይሊያኑስ]] በጻፈ አንድ ትውፊት ዘንድ (200 ዓ.ም. ግድም)፣ የባቢሎን ንጉስ «ኤወኮሮስ» የተከታዩን «ጊልጋሞስ» አያት ይባላል። ይህ «ጊልጋሞስ» ማለት የኡሩክ ንጉስ [[ጊልጋመሽ]] መሆኑን የአሁኑ ሊቃውንት ስለ ገነዘቡ፣ እንዲሁም «ኤወኮሮስ» ማለት ''ኤንመርካር'' ሳይሆን አይቀርም የሚል አስተሳሰብ ያቀርባሉ። ከዚህ በላይ የ[[ከላውዴዎን]] ታሪክ ጸሐፊ [[ቤሮሶስ]] በጻፈው ዝርዝር መሰረት፣ ከማየ አይህ ቀጥሎ የከላውዴዎንና የአሦር መጀመርያው ንጉስ «ኤወኮዮስ» ይባላል፤ ስለዚህ የዚሁ «ኤወኮዮስ»ና የናምሩድ መታወቂያ አንድ ናቸው የሚለው አሳብ ለረጅም ዘመን የቆየ ነው።
 
* [http://etcsl.orinst.ox.ac.uk/section1/tr1823.htm Enmerkar and the Lord of Aratta (እንግሊዝኛ ትርጉም ከሱመርኛ)]