ከ«ኤንመርካር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Adding: hu:Enmerkar
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ኤንመርካር''' በ[[ሳንጋርሱመር]] (ሱመርሳንጋር) ነገስታት ዝርዝር ዘንድ [[ኡሩክ]] (ኦሬክ) ከተማ የመሰረተ ነበር፤ በዚያ ዝርዝር ጽህፈት 420 ዓመት እንደ ነገሰ ይላል። ደግሞ አባቱ የ[[ኡቱ]] ልጅ [[መስኪያግካሸር]] ወደ ባሕር ገብቶ ኤንመርካር መንግስቱን ከ[[ኤያናኤአና]] ከተማ እንዳመጣ ይጨምራል።
 
የኤንመርካር ስም በሌላ የሳንጋርየሱመር ጽሑፍ ደግሞ ተገኝቷል። [[ኤንመርካርና የአራታ ንጉስ]] በተባለው ተረት እሱ የኡቱ ልጅ ይባላል። (ኡቱ በሳንጋርበሱመር እምነት የ[[ጸሓይ]] አምላክ ነበር።) ይህ ተረት የሰው ልጅ ልሳናት መደባለቁን ይናገራል። ኡሩክን ከመመስረቱ በላይ ታላቅ መስጊድ በ[[ኤሪዱ]]ም እንዳሰራ ይተረታል።
 
[[ዴቪድ ሮኅል]] የሚባል አንድ የ[[ታሪክ]] ሊቅ የኤንመርካርና የ[[ናምሩድ]] ተመሳሳይነት አመልክቷል። "«-ካር"» የሚለው ክፍለ-ቃል በሳንጋርበሱመር ቋንቋ ማለት "«አዳኝ"» ነው። ኡሩክ ከተማ የተመሠረተ በኤንመር-ካር ነበር ሲባል፣ ደግሞ ናምሩድ፣ አዳኝ፣ በ[[ኦሪት ዘፍጥረት]] ምእራፍ 10 ዘንድ ኦሬክን ሰራ። በሌላ ትውፊቶች ዘንድ ይህ ናምሩድ [[የባቢሎን ግንብ]] መሪ የሆነ ነበር። በተጨማሪም አቶ ሮህል የኤሪዱ መጀመርያ ስም "«ባቤል"» እንደ ነበር ያምናል፤ እዚያም የሚገኘው የግንብ ፍረስራሽ የባቢሎን ግንብ ፍርስራሽ መሆኑን ገመተ።
 
በሱመር ነገሥታት ዝርዝርና እንዲሁም ''ሉጋልባንዳ በተራራ ዋሾ'' በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ የኤንመርካር ሠራዊት አለቃ [[ሉጋልባንዳ]] ወደ ኡሩክ ዙፋን ተከተለው። ይህም ሉጋልባንዳ የ[[ጊልጋመሽ]] አባት ነበረ።
* [http://etcsl.orinst.ox.ac.uk/section1/tr1823.htm Enmerkar and the Lord of Aratta (እንግሊዝኛ ትርጉም ከሳንጋርኛ)]
 
* [http://etcsl.orinst.ox.ac.uk/section1/tr1823.htm Enmerkar and the Lord of Aratta (እንግሊዝኛ ትርጉም ከሳንጋርኛከሱመርኛ)]
 
[[Category:ታሪክ]]