ከ«ውክፔዲያ:መጋቢዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 7፦
መጋቢ በተለይ ሌሎች ተጠቃሚዎች የማይቻላቸውን አንዳንድ ተግባር ለመፈጸም ችሎታ አላቸው። ምክንያቱም ሰው ሁሉ እንዲህ ማድረግ ከቻለ፣ ዌብሳይቱ ቀስ ይል ነበር። ደግሞ ታማኝነት ስላላቸው ይህ ለጸጥታ ምክንያት ነው።
 
እርስዎ መጋቢ ለመሆን ከወደዱ(ወይም ደግሞ ሰውን ለማጨት) ከወደዱ፣ እባክዎ በዚህ ገጽ ላይ 'አባል መጋቢ (sysop) ለመሆን የቀረቡ ጥያቄዎች' በሚለው ክፍል ሥር ይጠይቁ። ማንም ተጠቃሚ 'ድጋፍ' ወይም 'ተቃውሞ' በማለት ዕጩዎቹን ማማረጥ ይፈቀዳል።
 
ለዚህ ድረገጽ ለጥቂት ጊዜ የጨመረ ሰው ሁሉ መጋቢ እንዲሆን ይፈቀዳል። የዊኪፔድያ መስራች [[ጂምቦ ዌልስ]] «ይህ ቁም ነገር መሆን አይገባም» ብሏል።