ከ«መብረቅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
+ en:Lightning, links
መስመር፡ 1፦
[[File:Lightnings sequence 2 animation.gif|thumb|275px|መብረቅ ሲወድቅ]]
 
[[ከባቢ አየር|የከባቢያችን አየር]] በነጎድጓድበ[[ነጎድጓድ]] በታጀበ ብርቅርቅታ ውስጡ ያዘለውን [[ኮረንቲ]] ወደ [[ምድር]] ሲወረውረው [['''መብረቅ]]''' እንለዋለን። መብረቅ ብዙን ጊዜ ከዝናብከ[[ዝናብ]] ጋር ተያይዞ ይምጣ እንጂ ከእሳተከ[[እሳተ ጎሞራ ]] ወይም ደግሞ ከአውሎንፋስከ[[አውሎንፋስ]] ጫፍ ላይ ተፈናጥቆ ወደምድር የመምዘግዘግ ባህርይም ያሳያል። .ከከባቢው አየር በሚነሳው ኮረንቲ የሚወድቀው መብረቅ፣ ጫፉ እስክ 60ሺህ [[ሜትር]] በአንድ [[ሰከንድ]] ውስጥ መሄድ ይችላል፣ ሙቀቱ ደግሞ እስከ 30 ሺህ ዲግሪ [[ሴንቲግሬድ]] ያደርሳል። ከዚህ ሙቀቱ የተነሳ በአሸዋበ[[አሸዋ]] ላይ ቢወድቅ አሽዋውንአሸዋውን በማቅለጥ [[ፉልገራይት]] ወደሚባለው የመስታውትየ[[መስታውት]] አይነት በቅጽበት ይቀይረዋል።
 
በነገራችን ላይ በአመት እስከ 16 ሚሊዮን ጊዜ [[መሬት]]ንመሬትን መብረቅ ይመታታል።
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}
 
[[መደብ:ሳይንስ]]
 
[[en:Lightning]]