ከ«ናርመር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Catfish-chisel.gif|thumb|300px|የናርመር (አምባዛ-መሮ) ምልክት በዝሆን ጥርስ]]
'''ናርመር''' ለ[[ሥነ ቅርስ]] የሚታወቅ [[የግብጽ ቀድሞየቀድሞ ዘመንዘመነ መንግሥት]] ፈርዖን ነበረ። ስሙ በ[[ግብጽ ሃይሮግሊፍ]] ሲጻፍ፣ የ[[አምባዛ]] (አስቀያሚ የባሕር [[አሳ]] ወይም በ[[ግብጽኛ]] «ናር») ከ[[መሮ]] (በግብጽኛ «መር») በላይ ነው። ከ[[ሔሩ]] (ወይም ሆሩስ፣ ሖር) ወገን በመሆኑ ስሙ በሙሉ «ሔሩ ናር-መር» (ወይም ምናልባት «ሔሩ መር-ናር») ነበረ።
 
[[ስዕል:Dula.jpg|thumb|left|250px|የናርመር ዱላ ትርዒት]]