ከ«ናርመር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Catfish-chisel.gif|thumb|300px|የናርመር (አምባዛ-መሮ) ምልክት በዝሆን ጥርስ]]
'''ናርመር''' ለ[[ሥነ ቅርስ]] የሚታወቅ [[የግብጽ ቀድሞ ዘመን መንግሥት]] ፈርዖን ነበረ። ስሙ በ[[ግብጽ ሃይሮግሊፍ]] ሲጻፍ፣ የ[[አምባዛ]] (አስቀያሚ የባሕር [[አሳ]] ወይም በ[[ግብጽኛ]] «ናር») ከ[[መሮ]] (በግብጽኛ «መር») በላይ ነው። ከ[[ሔሩ]] (ወይም ሆሩስ፣ ሖር) ወገን በመሆኑ ስሙ በሙሉ «ሔሩ ናርመርናር-መር» (ወይም ምናልባት «ሔሩ መር-ናር») ነበረ።
 
[[ስዕል:Dula.jpg|thumb|left|250px|የናርመር ዱላ ትርዒት]]
መስመር፡ 9፦
ቀዩ ዘውድ ባለበት ገጽ ላይ እንደ ተለመደው አጫጭር ሰዎች ያገልግሉታል። ባንዱ አገልጋይ አጠገብ ሁለት ሃይሮግሊፎች «ጨቲ» (ወይም አማካሪ) ይላሉ። በግብጽ ሥነ ቅርስ እስከሚታወቅ ድረስ የሃይሮግሊፍ አጠራር እንደ ድምጽ ፊደል<hiero> V13 t</hiero>(ጭ፣ ት ) ሲጠቀም መጀመርያው ግዜ ይህ ነው። ይህም የሚያሳየን፣ ሃይሮግሊፍ እንደ ፊደል መጠቀሙን በዚሁ ዘመነ መንግሥት አዲስ የተማረ ነገር መሆኑ ነው። ከዚህም በታች 2 [[ዘንዶ-ነብር]] በሠሌዳው ይታያል።
 
ከናርመር ዘመን በኋላ የነገሠው (የ1ኛ ሥርወ መንግሥት 2ኛው ፈሮዖን) በዛሬው የሥነ ቅርስ ሊቃውንት ዘንድ «አሃ» ወይም «ሆር-አሃ» ይባላል። በማኔጦን ዘንድ ከሜኒስ ቀጥሎ የነገሠው ፈርዖን «አጦጢስ» ሲሆን፣ በሌሎች ጥንታዊ የግብጽ ነገሥታት ዝርዝሮች መሠረት የ2ኛው ፈርዖንና የሜኒ ተከታይ ስም [[ቴቲ]] (ወይም ኢቴቲ) ተባለ። እያንዳንዱ ፈርዖን አያሌ ስሞች ስለነበሩት፣ በትክክል ለማለት ትንስ ቢያስቸግርም በአብዛኛው አስተሳስብ በኩል ይህ ቴቲ እና አሃ አንድ ንጉሥ ነበሩ።
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ:ግብፅ]]
[[መደብ:ታሪክ]]
 
[[en:Narmer]]