ከ«ናርመር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
 
[[ስዕል:Dula.jpg|thumb|left|250px|የናርመር ዱላ ትርዒት]]
[[የናርመር ዱላ]] የተባለው ቅርስ በዙፋን ሲቀመጥ የታችኛ (ስሜኑ) ግብጽ ዘውድ በራሱ ላይ ሲጫን ያሳያል። ሀርሱበሱም ዙሪያ የሚያገልግሉ ሰዎች አሉ። በላይኛው ተርታ አጫጭር ሰዎች ዓላማዎች ሲሸክሙ አንዱ «[[ሴት (ግብፅ)|ሴት]]» ምልክት ([[አዋልደጌስ]] ወይም [[ቀበሮ]])፣ አንዱም የ[[ጊንጥ]] ምልክት፣ ሁለቱም የሔሩ ምልክት ([[ጭላት]]) አለባቸው።
 
በ[[1890]] ዓ.ም. በተገኘው [[የናርመር መኳያ ሠሌዳ]] በተባለው ቅርስ ላይ የናርመር መልክ በሁለቱ ገጾች ላይ ይታያል። በፊተኛው ገጽ ላይ የታችኛ ግብጽ ዘውድ (ቀዩ ዘውድ)፤ በጀርባውም ላይ የላይኛ ግብጽ ዘውድ (ነጩ ዘውድ) በራሱ ላይ ይታያል። ስለዚህ ሁለቱ ክፍሎች መጀመርያው ያዋሐደው ፈርዖን በተለመደው ታሪክ [[ሜኒስ]] ሲሆን፣ እርሱና ናርመር አንድ እንደ ነበሩ በሰፊ ይታመናል።