ከ«የአቅጣጫ ቁጥር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

148 bytes added ፣ ከ9 ዓመታት በፊት
no edit summary
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''የአቅጣጫ ቁጥር''' በእንግሊዝኛ Complex Number የሚባል ሲሆን የእንግሊዝኛው ስሙ ግን ስህተት ወይም የሚያ...»)
 
[[Image:Complex_number_illustration.svg|thumb|right| የአቅጣጫ ቁጥር በጨረር ተመስሎ]]
'''የአቅጣጫ ቁጥር''' በእንግሊዝኛ Complex Number የሚባል ሲሆን የእንግሊዝኛው ስሙ ግን ስህተት ወይም የሚያምታታ ነው። የአቅጣጫ ቁጥሮች ሲጻፉ ባጠቃላይ መልኩ a+jb ወይም a+ib በሚል ሲገለጹ፣ a ና b የ[[ውን ቁጥር]] ሲሆኑ፣ [[i]] (በሂሳብ) ወይም [[j]] (ኤሌክትሪክ ምህንድስና ) ደግሞ [[ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር]] ናቸው።ናቸው፣ ዋጋቸውም <math>\sqrt{-1}</math> ነው።
 
== i ወይም j, ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር የተባሉበት ምክንያት ይሄ ነው፦==
 
አድማሳዊ መስመር x ላይ ያለን ቁጥር በ1 ብናበዛው እዚያው መስመር ላይ፣ ያኑ ቁጥር እናገኛለን። ነገር ግን በ -1 ብናበዛ ያ ቁጥር በ180<sup>o</sup> ዲግሪ ይገለበጥና ተቃራኒውን ይሰጠናል። በ180<sup>o</sup> ለመገልበጥ ሁለት ጊዜ በ90<sup>o</sup> ዲግሪ መገልበጥ ስለሚያስፈልግ፣ ሁለት ጊዜ ተባዝቶ -1 የሚስጠን <math>SQRT( \sqrt{-1)}</math> ስለሆነ፣ እንግዲይ ይህ ቁጥር ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር ነው ማለት ነው።
 
 
Anonymous user