ከ«ሱመር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: hy:Շումեր
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Sumer1.jpg|thumb|325px|የሱመር ዙሪያ]]
'''ሱመር''' (ወይም[[አካድኛ]]፦ ሹመር፣'''ሹመር'''፣ ሳንጋር፣[[ግብጽኛ]]፦ '''ሳንጋር'''፣ [[ዕብራይስጥ]]፦ '''ሰናዖር''') በጥንታዊ [[መካከለኛ ምሥራቅ]] አለም በቅድሚያ [[ሥልጣኔ]] የሚባል ኹኔታ የደረሰለት አገር ነበር። ዘመኑ ከታሪካዊ መዝገቦች መነሻ ጀምሮ ይታወቃል። 'ሱመራዊ' ማለት [[ሱመርኛ]] የቻሉ ወገኖች ሁሉ ነው። ከጥንታዊ [[ግብፅ]] እና ከ[[ሕንዶስ ወንዝ ሸለቆ ሥልጣኔ]] ጋራ ከሁሉ መጀመርያ ሥልጣኔ ካሳዩት አገሮች አንዱ ነው ይባላል።
 
== ስም ==