ከ«ጨው» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Modifying: ms:Natrium klorida
መስመር፡ 8፦
ጨው የምግብን ኹኔታ ስለሚያስቆይ፣ ሥልጣኔ በ[[ግብጽ]] ወዘተ. እንዲጀመር የጨው ጥቅም አይነተኛ ሚና ነበረው። ከጥቅሙ የተነሣ በ1 ወራት ውስጥ የሚበላሽ ምግብ እንግዲህ ከወራቱ በኋለ እንዲቆይ ተደረገ። ከዚህም በላይ፣ እንዲህ ያለ ምግብ በረጅም ጉዞ ላይ እንደ ሥንቅ መውሰድ ከዚያ ጀምሮ ተቻለ።
 
በጥንታዊ ዘመናት ጨው ዕጅግ ከፍ ያለ ዋጋ ስለነበረው በ[[ቻይና]] በ[[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]] በ[[መከከለኛመካከለኛ ምሥራቅ]]ም ሆነ በ[[አፍሪቃ]] ውድ የንግድ ቅመም ሆኖ ተቆጠረ። በ[[ሜዲቴራኔያን]] ዙሪያ እንዲሁም በ[[ሮማ መንግሥት]]፣ ጨው እንደ [[ገንዘብ]] (አሞሌ) አገለገለ። ይሁንና ሰዎች ጨው ከውቅያኖስ ጨዋማ ውሃ ማስገኘት በተማሩበት ግዜ፣ የጨው ዋጋ ተቀነሠ። የ[[ፊንቄ]] ሰዎች ብዙ የውቅያኖስ ውኃ በየብስ ላይ አፍስሰው ውኃው ከተነነ በኋላ ጨውን አከማችተው ይሽጡት ነበር።
 
አንዳንዴ ደግሞ ጨው በጦርነት ግዜ የከተማ ሰብል ለማበላሽ በእርሻ ላይ ተበትኖ እንደ ቅጣት መሣርያ ያገልግል ነበር። ለምሳሌ የ[[አሦር]] ሰዎች ይህን በጎረቤቶቻቸው ላይ እንዳደረጉ በታሪክ መዝገቦች ይባላል።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ጨው» የተወሰደ