ከ«ኒኑስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 4፦
የንጉሥ ኒኑስና ሚስቱ ንግሥት [[ሴሜራሚስ]] ስሞች በጽሁፍ መጀመርያ የተገኘው [[ክቴስያስ ዘክኒዱስ]] (400 ዓክልበ. ገዳማ) በጻፈው በ[[ፋርስ]] አገር ታሪክ ነው። ክቴስያስ ለ[[2 አርጤክስስ]] (2 አርታሕሻጽታ) የመንግሥት ሀኪም ሆኖ የፋርስ ነገሥታት ታሪካዊ መዝገቦች አንብቤያለሁ ብሎ አሳመነ።<ref>''"Like a Bird in a Cage": The Invasion of Sennacherib'', Lester L. Grabbe (2003), p. 121-122</ref> ከዚህ በኋላ የግሪክ ታሪክ ጸሐፊ [[ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ]] የክቴስያስን ወሬ አስፋፋ። የአለም ታሪክ ሊቃውንት እስከ [[1880ዎቹ]] ድረስ የኒኑስ ታሪክ ዕውነት መሆኑን ይቈጠሩት ነበር። በዚያን ጊዜ [[የኩኔይፎርም ጽሕፈት]] ፍች ስለ ተፈታ፣ በ[[ሜስፖጦምያ]]ና በነነዌ ብዙ ቅርሶችም በመገኘታቸው፣ የአሦር ትክክለኛ ታሪክ ዕውቀት ተጨመረልን።
 
ኒኑስ የ[[ቤሉስ]] ወይም [[ቤል]] ልጅ ተባለ፤ ይህም ምናልባት በሴማዊ ቋንቋ ሥር «ባል» (ጌታ) የመሰለ ማዕረግ ሊሆን ይችላል። በ[[ካስቶር ዘሮድስ]] ዘንድ ኒኑስ ለ52 ዓመታት ነገሰ፤ ክቴስያስም እንዳለው መጀመርያው ዓመተ መንግሥቱ 2198 ዓክልበ. ነበረ። በ17 አመታት ውስጥ ኒኑስ በ[[አረቢያ]] ንጉስ አርያዎስ እርዳታ ምዕራብ [[እስያ]]ን በሙሉ እንዳሸነፈ ተብሏል። ከዚህ ቀጥሎ የ[[አርመን]] ንጉስ ባርዛኔስን (ይቅርታ የሰጠውየሰጠውን) እና የ[[ሜዶን]] ንጉስ ፋርኖስን (በስቅለት ይሙት በቃ የሰጠውየሰጠውን) ድል በማድረግ የአለም መጀመርያ ንጉሠ ነገስት እንደ ሆነ ተብሏል።
 
[[File:Ninus.png|thumb|left|300px|የኒኑስ መንግሥት ስፋት በዲዮዶሮስ ዘንድ]]