ከ«ጥርስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «የተሟላ የሰው ልጅ ጥርስ|thumbnail|200px|right '''ጥርሶች''' በማንኛውም የጀርባ አጥ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Teeth by David Shankbone.jpg|የተሟላ የሰው ልጅ ጥርስ|thumbnail|200px300px|right]]
'''ጥርሶች''' በማንኛውም የጀርባ አጥንት ያላቸው እንስሳቶች አፍ ውስጥ ከ[[ድድ]] ጋር ተያይዘው የሚገኙ [[ነጭ|ነጫጭ]]፣ ጠንካራ፣ ስለታም እና ትናንሽ የአካል ክፍሎች ናቸው። እነዚህ አካላት በዋነኛነት ምግብን ለማድቀቅ ይጠቅማሉ። አንዳንድ [[ስጋ በል]] የሆኑ እንስሳት ይህን አካላቸውን እንደ አደን መሳሪያ ወይም እንደ ራስ መከላከያ መሳሪያነት ይጠቀሙበታል። ጥርሶች የተደረደሩበት ቦታ [[ድድ]] ይባላል። ጥርሶች ከ[[አጥንት]] የተሠሩ ወይም አጥንቶች አይደሉም። ይልቁንም የተገነቡት የተለያየ [[እፍግታ]] እና ጥንካሬ ካላቸው [[ንጥረነገሮች|ቁሶች]] ነው።