ከ«ሳትያግራሃ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: simple:Satyagraha; cosmetic changes
መስመር፡ 8፦
== የሳትያግራሃ ጽንሰ ሃሳብ ==
=== ማሸነፍ ምንድነው ===
አብዛኛው ጊዜ «ትግል» ማለት ባላንጠራውንባላንጣውን ማሸነፍ - ወይም ዓላማውን በመከልከል ወይም ባላንጠራውባላንጣው የከለከለውም ዓላማ በመፈጸም - ይሆናል። በሳትያግራሃ ግን አላማው እንዲህ አይደለምን። በዚህ ፋንታ፣ ጋንዲ እንዳሉ፣ አላማው የበደለኛውን ዐእምሮ መቀይሩ ነው ኢንጂ ማስገደድ አይሆንም።<ref>"The Satyagrahi’s object is to convert, not to coerce, the wrong-doer. Gandhi, M.K. “Requisite Qualifications” ''Harijan'' 25 March 1939</ref> እንግዲህ ማሸነፍ ወይም መከናወን ማለት ከባላንጠራውከባላንጣው ጋራ ተስማምቶ ምናልባት በደል መሆኑን ያልገነዘቡት እንደ ሆነ በደሉ በደንብ እንዲስተካከል ነው። ይህም ሊያልፍ እንዲመጣ፣ ባላንጠራውባላንጣው ለትክክለኛው ፍች መሰናከል መሆኑን እንዲገነዝብ፣ አዕምሮው ሊለወጥ አለበት።
 
=== የሳትያግራሂ ደንቦች ===