ከ«ጣና ሐይቅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[image:lake tana.jpg|thumb|300px|ጣና ሐይቅ በአፕሪል 1991 እ.ኤ.አ. ከሰማይ]]
'''ጣና ሐይቅ''' የ[[አባይ ወንዝ|አባይ (ብሉ ናይል)]] ወንዝ ምንጭ ሲሆን ከ[[ኢትዮጵያ]] አንደኛ ትልቁ ሐይቅ ነው። 84 ከ.ሜ. ረጅም እና 66 ኪ.ሜ. ሰፊ ነው። ባጠቃላይ 3,500 ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል። በቁጥር እርግጠኛ መሆን ባይቻልም ብዙ ደሴቶች በሐይቁ ላይ ይገኛሉ። ባንዳንዶቹ ላይም (ለምሳሌ በ[[ደጋ ደሴት]]) የድሮ የኢትዮጵያ መሪዎች መቃብሮች አሉ።ሲገኙ ኢትዮጵያ ውስጥ ክርስትናን ለመጀመሪያ ያስተዋወቀው [[አቡነ ሰላማ]] መቃብርም በዚሁ ሃይቅ ይገኛሉ።
 
የጣና ሃይቅን የሚመግቡ 3ቱ ዋና ወንዞች [[ርብ]]፣ [[ጉማሬ ወንዝ]] ና [[ትንሹ አባይ]] በመባል ይታወቃሉ።
 
==የዓሳ ምርት==
አሁን ባለው ይዞታ የጣና ሃይቅ 1,454 ቶን አሳ በአመት ይመረታል። ነገር ግን ይሄ የምርት ሃይቁ ያለምንም ችግር ሊያስተናግድው ከሚችለው 15 በመቶው ያህል ብቻ ነው።
 
{{የኢትዮጵያ_መረጃ}}