ከ«ጂዎሜትሪ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Oxyrhynchus_papyrus_with_Euclid's_Elements.jpg|right|thumb|400px|የዩክሊድን ኢለመንት የተባለ መጽሃፍ የሚያሳይ ከልጥ (ፓፒሪ) የተጻፈ የጥንት መዝገብ]]
'''ጂዎሜትሪ''' የሚለው ቃል ከግሪክከ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] የመጣ ሲሆን ከሁለት ቃላቶች የተመሰረተ ነው፤ እነሱም "ጂኦ"«ጌኦ» ማለት [[መሬት]] እና "ሜትሪ"«ሜትሪያ» ማለት መለካት ናቸው። ቃል በቃል ሲተረጎም እንግዲህ «መሬትን መለካት» ማለት ነው። ጂኦሜትሪ ባሁኒ ገዜ የሚያጠናው ቅርጽን፣ መጠንን፣ የቅርጾች አንጻራዊ አቀማመጥን የኅዋን ባህርያት ነው።
 
ጂዎሜትሪ ከጥንት ጀምሮ የነበር የዕውቀት ዘርፍ ይሆን እንጂ የግሪኩ [[ዩክሊድ]] ተወዳዳሪ ባልተገኘለት [[ኢለመንት]] በተሰኘ ምርጥ መጽሃፉ ከዛሬ 5ሺ አመት በፊት መሰረቱን ጥሏል። ይህ መጽሃፍ እንደሚያትተው የጂኦሜትሪ ጥናት [[ጥርጥር ውስጥ ሊወድቁ]] ከማይችሉ አምስት ንጥረ ሓሳቦች ተነስቶ እስካሁን ድረስ እውነትነቱ የማይካድ የዕውቀት ዘርፍ በመፅሃፉ ሊያቀርብ ችሏል። የ[[ዩክሊድ]]የዩክሊድ አስተሳሰብ ዘዴ አሁን ድረስ የሚደነቅ ሲሆን ታዋቂ ተማሪወች፣ ለምሳሌ [[አይንስታይን]] የምርምር ርዕዮታቸውን በዚሁ ዘዴ ሲሰሩበት ይገኛሉ።
 
እርግጥ ነው ባሁኑ ዘመን ይህ ጥናት ከመራቀቁ የተነሳ ከጥንት ጀምሮ ሲሰራበት የነበረው የ[[ኅዋ]] እሳቤ እራሱ ጥያቄ ውስጥ ወድቆአል። በዚህ ምክንያት፣ ድሮ በደፈናው [[ኅዋ]] ይባል የነበረው አሁን [[ምናባዊ ኅዋ]] እና የ[[ውኑ ኅዋ]] ተብለው ይከፈላሉ። የዚህ ክፍፍል መሰረቱ የምንኖርበት የ[[ውኑ አለም]] በአይን የማይታይ [[ኅዋ]] ውስጥ ስላለ፣ ይህ ኅዋ ቀጥ ብሎ ለጥ ያለ ላይሆን ይችላል። ይህ አቃፊ ኅዋ የተንጋደደ ከሆነ በቀላሉ ማወቅ አንችልም ምክንያቱም እኛም እራሳችን በዚህ የተንጋደደ አለም ውስጥ ተንጋደን መኖር ግድ ስለሚለን። በዚህ ምክንያት በተለምዶ ስለ [[ኅዋ]] የምናስበው ሁሉ ስህተት ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ በተለምዶና በዩክሊድ ጅዎሜትሪ ዘንድ የሚታመነው በሁለት ነጥቦች መካከል ያለው አንስተኛ መንገድ ቀጥ ያለ መሰመር ነው። ይሄ ግን እውነት የሚሆነው እኒህ ነገሮች ያሉበት ኅዋ ቀጥ-ለጥ ያለ ሲሆን ነው። ከተንጋደደ በርግጥም ቀጥ ያለ መስመር ሳይሆን የተንጋደደ መስመር ይሆናል ማለት ነው።
 
{{መዋቀር}}
 
[[መደብ :የሂሳብ ሂሳብ ጥናት]]
[[መደብ : የሂሳብ ጥናት]]