ከ«ቅጥ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «right|thumb|400px|የተለያየ የቅጥ ደረጃወችን የሚያሳይ ስዕል '''ቅጥ''' (dimension) : ባንድ [[ነ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Dimension_levels.svg|right|thumb|400px|የተለያየ የቅጥ ደረጃወችን የሚያሳይ ስዕል]]
'''ቅጥ''' (dimension) : ባንድ [[ነገር]] ወይም [[ኅዋ]] ውስጥ የታቀፉትን [[ነጥቦች]] በበቂ ሁኔታ ለመግልስለመግለፅ የሚያስፈልጉን [[መለኪያወች]](coordinates) ብዛት ቅጥ ይባላል። ለምሳሌ አንድ መስመር ላይ ያለን ነጥብ አንድ ቁጥር ብቻ ያስፈልጋል፣ ይሄውም ከመስመሩ መጀምሪያ ያለው ርቀት ነው። በዚህ ምክንያት [[መስመር]] [[አንድ ቅጥ]] አለው እንላለን። የተንጣለለ ሜዳን ገጽታ ወይም ደግሞ የበርሜልን ገጽታ ወይም የደብሉልቡል ኳስን ገጽታ ወይም ሌላ ገጽታን ብንወስድ፣ በዚያ ገጽታ ላይ ያለን ነጥብ አቀማመጥ ለመወሰን ሁለት [[መለኪያወች]] ያስፈልጉናል። በዚህ ምክንያት ማንኛውም ገጽታ [[ሁለት ቅጥ]] አለው እንላለን። ከኳሱ ገጽታ ዘልቀን ገብተን ወይም በባሊ ካለ ውሃ ውስጥ ገብተን ወይም ካንድ ሙሉ ነገር ውስጥ ዘልቀን ገብተን የምናገኘውን ነጥብ ዐቀማመጥ ለመወሰን ሶስት መለኪያወች ያስፈልጉናል። ማንኛውም ምላዓት ያለው ቁስ [[ሶስት ቅጥ]] አለው እንላለን። ነጥብ ግን እንደትርጓሜዋ ምንም ቅጥ የላትም ምክንያቱም [[ርዝመትም]] ሆነ [[ስፋትም]] ሆነ [[ይዘት]] የላትማ።የላትምና።
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ቅጥ» የተወሰደ