ከ«ጂዎሜትሪ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «[[ስዕል:Oxyrhynchus_papyrus_with_Euclid's_Elements.jpg|right|thumb|350px|የዩክሊድን ኢለመንት የተባለ መጽሃፍ የሚያሳይ ከልጥ ...» |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Oxyrhynchus_papyrus_with_Euclid's_Elements.jpg|right|thumb|
'''ጂዎሜትሪ''' የሚለው ቃል ከግሪክ የመጣ ሲሆን ከሁለት ቃላቶች የተመሰረተ ነው፤ እነሱም "ጂኦ" ማለት መሬት እና "ሜትሪ" ማለት መለካት ናቸው። ቃል በቃል ሲተረጎም እንግዲህ መሬትን መለካት ማለት ነው። ጂኦሜትሪ ባሁኒ ገዜ የሚያጠናው ቅርጽን፣ መጠንን፣ የቅርጾች አንጻራዊ አቀማመጥን የኅዋን ባህርያት ነው።
ጂዎሜትሪ ከጥንት ጀምሮ የነበር የዕውቀት ዘርፍ ይሆን እንጂ የግሪኩ [[ዩክሊድ]] ተወዳዳሪ ባልተገኘለት [[ኢለመንት]] በተሰኘ ምርጥ መጽሃፉ ከዛሬ 5ሺ አመት በፊት መሰረቱን ጥሏል። ይህ መጽሃፍ እንደሚያትተው የጂኦሜትሪ ጥናት [[ጥርጥር ውስጥ ሊወድቁ]] ከማይችሉ አምስት ንጥረ ሓሳቦች ተነስቶ እስካሁን ድረስ እውነትነቱ የማይካድ የዕውቀት ዘርፍ በመፅሃፉ ሊያቀርብ ችሏል። የ[[ዩክሊድ]] አስተሳሰብ ዘዴ አሁን ድረስ የሚደነቅ ሲሆን ታዋቂ ተማሪወች፣ ለምሳሌ [[አይንስታይን]] የምርምር ርዕዮታቸውን በዚሁ ዘዴ ሲሰሩበት ይገኛሉ።
{{መዋቀር}}
|