ከ«አንድ ፈቃድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «==ኃጥያት== ሀጥያት ማለት የስጋና የእግዚአብሔር ፈቃድ ልዩነት ሲፈጠር የሚመጣ ውድቀት ነው :: እ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 2፦
ሀጥያት ማለት የስጋና የእግዚአብሔር ፈቃድ ልዩነት ሲፈጠር የሚመጣ ውድቀት ነው :: እየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ ወንጌል አይሁዶችን እንዲህ ብሎ ጠይቆ ነበር :- ከእናንተ ስለ ኃጢአት የሚወቅሰኝ ማን ነው ? እውነት የምናገር ከሆንሁ እናንተ ስለ ምን አታምኑኝም ? ዮሐንስ ፰ :፵፮ :: ከዚህ እንደምንረዳው , እየሱስ ክርስቶስ በምድራችን ሲመላለስ ከሀጥያት ነጻ ነበር :: ክርስቶስ ሁለት የተለያዩ (የስጋ እና የመለኮት ) ፈቃዶች ቢኖረው እንዴት ከሀጥያት ነጻ ሆነ ?
 
== አንድ ፈቃድ ==

ይልቁኑ ከሀጥያት ነጻ የሆነው , በተዋህዶ አንድ ፈቃድ ስላለው /ስለነበረው ነው ::
 
ክርስቶስ አንድ ተፈጥሮ አለው /ተዋህዶ ነው እስካልን ድረስ , መለኮቱ የሚመርጠው ሰውነቱ ከሚመርጠው ጋር ምንም ተጻራሪነት የለውም :: የመለኮት እና የስጋ ፈቃድን አንድነት ሲያሳይ , ክርስቶስ እንዲህ ብሎ ነበር :- የእኔስ መብል የላከኝን ፈቃድ አደርግ ዘንድ ሥራውንም እፈጽም ዘንድ ነው። ዮሐ ፬ :፴፬ :: በዮሐንስ ፭ :፲፱ እንዲህ ብሎ ነበር እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ ያ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና።
Line 10 ⟶ 12:
እዚህ ላይ መረዳት ያለብን , አብና ወልድ በስላሴ /በመለኮት አንድ መሆናቸውን ነው (ዮሐ ፲ :፴ ):: በመለኮት አንድ እስከሆኑ ድረስ በፈቃድ አንድ ናቸው , ስለዚህም ከሰው ልጅ ጋር የተዋሀደው የ እግዚአብሔር ልጅ , አንድ ፈቃድ እንዳለው መጽሀፍ ቅዱስ በማያሻማ መልኩ አስረድቶናል ::
 
==አንድ ተግባር==
አንድ ፈቃድ ካለ ደግሞ አንድ ተግባር አለ ማለት ነው :: ስለተግባር አንድነት ሚገልፀውን ክፍል ከአዲስ ኪዳን አንብበን እንፈፅም :-