ከ«ጥቅምት ፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
sp
መስመር፡ 1፦
* [[1575|፲፭፻፸፭]] ዓ.ም. - የ[[ግሪጎሪያዊ ዘመን አቆጣጠር]] በዛሬው ዕለት በ[[ኢጣልያ]]፤ በ[[ፖላንድ]] ፤ በ[[ፖርቱጋል]] እና በ[[እስፓንያ]] ከ[[መስከረም 25|መስከረም ፳፭]] ቀን በቀጥታ ወደ [[ጥቅምት 5|ጥቅምት ፭]] ቀን በመዝለል ተጀመረ።
 
*[[1808|፲፰፻፰]] ዓ.ም. - የ[[ፈርንሳይፈረንሳይ]] ንጉሥ፣ [[ቀዳማዊ ናፖሌዮን]] በ[[ወተርሉ]] ጦር ሜዳ ላይ ከተሸነፈ በኋላ በአሸናፊዎቹ በ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]] ቁጥጥር ሥር [[አትላንቲክ ውቅያኖስ]] ወደምትገኘው የ[[ሴይንት ሄሌና]] ደሴት ተሰደደ።
 
*[[1836|፲፰፻፴፯]] ዓ.ም. - ታዋቂውና ተቀዳሚው የ[[ጀርመን]] ፈላስፋ [[ፍሬድሪክ ቪልሄልም ኒቺ]] ተወለደ።