ከ«ፓይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 6፦
== መሰረታዊ ሃቆች ==
=== የፓይ ፊደል π ===
[[File:Pi-symbol.svg|thumb|100px|upright| የπ ምልክት ]]
 
በሌላ በኩል ደግሞ ሙሉ ቁጥሮችን በተወሰኑ የመደመረ መቀነስ ማካፈል ማባዛት ክፍ ማድርገና ስኩዌር እና ኩቢክ ሩት በመውስድ ፓይን ማግኘግ ስለማንችል [[ታራንስዴንታል ቁጥር]] ተብላላለች። ይህን ሁኔታ ያረጋገጡት በ19ኛው ክፍለ ዘመን የነበር የጀርመን ሂሳብ ተማሪወች ሲሆኑ ጥናቱ እንደ ትልቅ ድል እስካሁን ሲወሳ ይኖርል። በነገራችን ላይ ፓይ (π) የሚለውን ፊደል ለ ዚህ ቁጥር ያዋለው የኤንግሊዙ ተማሪ
[[:en William Jones (mathematician)|William Jones]] በ1707 ነበር የወሰደውም ከግሪኩ ቃል "περίμετρος" (የክብ መጠነ ዙሪያ ማለት ነው)"<ref name="adm">{{cite web|url=http://mathforum.org/dr.math/faq/faq.pi.html|title=About Pi|work=Ask Dr. Math FAQ|accessdate=2007-10-29}}</ref> ።
 
=== የጆሜትሪ ትርጉሙ ===
 
<gallery>
Image:Pi_eq_C_over_d.svg|መጠነ ዙሪያ = π × ዲያሜትር
Image: Circle_Area.svg|የክቡ መጠነ ስፋት = π ጊዜ የጠቆረው አራት ማእዘን ስፋት
Image:Squaring_the_circle.svg| አረንጓዴውን አራአት ማእዘን በማስመሪያና በኮምፓስ ማግኘት አይቻልም
</gallery>
 
π እንግዲህ የክብ [[መጠነ ዙሪያ]] ''C'' ለ [[አቋራጭች መስመሩ]] ''d'' ስናካፍል የምናገኘው ቋሚ ቁጥር ነው። ክቡ ይነስም ይብዛ ይህ ቁጥርም ምንጊዜም አንድ ነው።:<ref name="adm"/>
 
Line 34 ⟶ 41:
|-
|[[Binary numeral system|ባይናሪ]]
| {{gaps||11.00100|10000|11111|10110...<ref>
|-
| [[ዴሲማል]]
Line 81 ⟶ 88:
<div class="thumbcaption">ፓይ እክሰ 1120 አሃዙ ድረስ የተገመተበት ሲሆን ያለ ኮምፒዩተር በእጅ ካሉኩሌተር ብቻ የተሰላ ነው<ref>Wrench, John. "The evolution of extended decimal approximations to π", ''The Mathematics Teacher'', volume 53, pages 644–650 (1960).</ref></div>
|-
|} የጥንቶቹ ግምት ግን 3 ነበር ። በመስጽሃፍ ቅዱስም ይህ ሲሰራበት ይታያል። ነገር ግን ትክክለኛው ዋጋ ከ3 ይበላጣል።
 
 
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ፓይ» የተወሰደ